Get Mystery Box with random crypto!

Amen Electrical Technology Official®

የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official®
የሰርጥ አድራሻ: @amenelectricaltechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.90K
የሰርጥ መግለጫ

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Let's be a reason for the change of others'lives!
Buy ads: https://telega.io/c/amenelectricaltechnology
👉 @electricexpert
📱0911585854
📱0118644716

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-21 11:42:39 #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ

ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 19/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል።
ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ21/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ  መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው።
የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert
ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ።
የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል።
#በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን።
በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል።
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል  ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
Amen institute of technology

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ
#ለተጨማሪ_መረጃ
0911585854
0991156969
@electricexpert

" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን "
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ
#እናመሰግናለን
463 views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 00:11:04 Amen Electrical Technology Official -የሙያ ማሰልጠኛ pinned « #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና…»
21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 00:10:04 #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና…
253 viewsedited  21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 00:08:27 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ
206 views21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 17:56:50 ስራ አለ ወይ ? አዎ
ቁጭ ብለው ሳይንከራተቱ
ሳይጋፋ ፣የ አየር ንብረት ሳይቀያየርቦት
ያለምንም ወጪ ከ 0 አመት ጀምሮ
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች
የትምህርት ዕድሎች፣ወርክ ሾፖች እና የጀማሪ የቢዝነስ ማስታወቂዎችን ለመግኘት እና ጨረታዎች ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
በተኑን በመጫን ይቀላቀሉን
981 views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 17:36:00 #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ

ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 19/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል።
ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ21/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ  መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው።
የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert
ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ።
የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል።
#በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን።
በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል።
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል  ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
Amen institute of technology

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ
#ለተጨማሪ_መረጃ
0911585854
0991156969
@electricexpert

" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን "
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ
#እናመሰግናለን
1.7K viewsedited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 11:32:18
#ማሳሰቢያ
ሰላም ውድ #የአሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው በማሰልጠኛ ተቋማችን በቅርብ #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ የሙያ ዘርፍ ስልጥናችሁ የጨረሳችሁና ከዚህ በፊት ስራ ያላስቀጠርናችሁ መረጃችሁን እንድትልኩልን በጠየቅነው መሰረት ብዙዎቻችሁ ልካችሁልናል። ነገር ግን የድርጅቱን መስፈረት የምታሟሉትን ብቻ 18 ባለሙያዎችን ልከናል። በዚህ ዙር መረጃ ልካችሁልን ለድርጅቱ ያልተላካችሁበት ምክንያት
1. ሴቶችን አላክንም ምክንያቱም ድርጅቱ የሚፈልገው ወንድ ባለሙያዎችን ስለሆነ
2. የመጀመሪያ ድግሪያችሁ ወይም ዲፕሎማችሁ ከኤሌክትሪካል/ከኤሌክትሪክሲቲ ውጪ የሆናችሁም አላክናችሁም። ምክንያቱም ድርጅቱ የሚፈልገው በዚህ ዘርፍ የተመረቁና የአጭር ጊዜ ስልጠና የሰለጠኑትን ስለሆነ።
3. የኛ ተቋም ሰልጣኞች ያልሆናችሁ በዚህ ዙር አላክናችሁም ምክንያቱም ማስታወቂያው ላይም እንደገልፀነው  ያለፉት 2 ዙር ሰልጣኞቻችን ስላልተቀጠሩ ቅድሚያ ለኛ ሰልጣኞች መስጠት ስላለብን ነው።
4. ከዚህ በፊት አስቀጥረናችሁ ድርጅት ለመቀየር የጠየቃችሁንም በዚህ ዙር ስማችሁ አልተካተተም። ምክንያቱም ቅድሚያ ስራ ለሌላቸው መስጠት ስላለብን ነው።
በዚህ ዙር ያልተላካችሁ በቀጣይ እንደ ድርጅቶች ፍላጎት የምንልካችሁ ይሆናል።
ከላይ ስማችሁ የተጠቀሳችሁ ባለሙያዎች ድርጅቱ ስለሚደውልላችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጉ እንዲሁም እራሳችሁን አዘጋጁ።
እናመሰግናለን
1.7K views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 06:15:11
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ቤተሰቦቻችን እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሆንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው።
1.1K views03:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:32:52
ምርጥ የ ኮንስትራክሽን ቻናል ጥቆማ ከ @ETCONp

እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች
የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይኖች
ጠቅላላ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ትምርቶች በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ
ኮንስትራክሽን ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
ኮንስትራክሽን መፅሃፍቶች
የ ኮንስትራክሽን ቪድዮዎቾ   ምታገኙበት ምርጥ ቻናል

ቻናላችን ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ

https://t.me/ETCONp
913 views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 18:17:36
#ማስታወቂያ
================
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ? የህንፃ ኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ በቋሚነት መቅጠር የሚፈልግ ድርጅት ባለሙያ እንድንልክለት ጠይቆናል። ስለዚህ በዚህ ዘርፍ ተቀጥራችሁ መስራት የምትፈልጉና #በማሰልጠኛ_ተቋማችን በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ሰልጥናችሁ #ያጠናቀቃችሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት #ሌላ_ቦታ_ለስራ ያልክናችሁ(ስራ ላይ ያልሆናችሁ)
1. ሙሉ ስማችሁን
2. ስልክ ቁጥራችሁን
3. የተመረቃችሁበትን ዘርፍ
በዚ ሊንክ @ameninstitute እንድትልኩልን እናሳስባለን።
እናመሰግናለን
959 viewsedited  15:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ