Get Mystery Box with random crypto!

MARTIAL ARTS LOVERS

የቴሌግራም ቻናል አርማ freemla — MARTIAL ARTS LOVERS M
የቴሌግራም ቻናል አርማ freemla — MARTIAL ARTS LOVERS
የሰርጥ አድራሻ: @freemla
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113
የሰርጥ መግለጫ

#ማንኛውንም የማርሻል አርት እንቅስቃሴዎችን የምናሣይበት
የአካል ብቃት እንቅሥቃሴዎችን በቤትዎ ሆነው የሚማሩበት
እንዲሁም ራሣችንን ከጥቃት የምንከላከልበት ገራሚ፣ምርጥ እና አዝናኝ video የምንለቅበት ቀውጢ ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-01-25 14:43:22
203 views., 11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-25 14:43:22 ይህንን መልእክት ለማርሻል አርት ብቻ ሳይሆን በሁሉም ስፖርት ዙርያ ላሉ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች ይድረስልኝ ሼር አድርጉልኝ ።

አይንን መግለጥ ማየት አይደለም መመልከትም ማየት እንደማይሆነው ጭምር በአካላችን ልንከውነው የምንፈልገው ሁሉ አእምሮአችን ቀድሞ ይከውነዋል እናም ክንውኑ ይከናወናል። አካል ፈፃሚ አእምሮ አስፈፃሚ ስልጣን አላቸውና ። አካላዊ ብቃት መልካም ነው ግን ያረጃል ። ፈጣን ከሆነ ከፍጥነቱ ጠንካራ ከሆነ ከጥንካሬው ጉልበተኛም ቢሆን ከጉልበቱ እንደነበረ የሚቆይ የአካላዊ ብቃት የለም።
እግሮች እና እጆችን እንደፈለጉ ማወናጨፍ በሚቸግርበት የእድሜ ዘመን ላይ ማርሻል አርቲስት እንደበሰለ ወይም ጣዕም እና ተፈላጊ መሆን ይኖርበታል
ይህ መሆን የሚችለው አካላዊ ብቃት እንዳለው ሆኖ ለአእምሮ ብቃት ስንታገል ነው ። አካላዊ ብቃት ብቻውን ሙት ነው
ዛሬ እንደመብረቅ አስደንጋጭ የሆነው እግራችን በዕውቀት ብንደግፈው ነገ የልጅ ልጆቻችን ለማስተማር እግሮቻችን ማንሳት ላያስፈልገን ይችላል ወይም በነገው ዘመናችን ልስላሴን በጥንካሬ ጥንካሬን በልስላሴ እያንዳንዱን በተቃራኒው መጋፈጥ የሚያስችለን ጥልቅ የማርሻል አርት ጥበብ ተጠቃሚ አንሆንም ስለዚህ እንወቅ ለማወቅም እንጣር ትንሽ ለማወቅ በጣርን ቁጥር ምን ያህል እንደማናውቅ እየገባን ይመጣል ። በዚህም መስመር ውስጥ እራሳችንን ስናገኘው ጥማታችን ሳይረካ የብዙ እውቀት ባለቤት ሆነን ራሳችንን እናገኘዋለን ። ችሎታችንን በዚህኛው መስመር ከደገፍነው ማለቅያ ወደሌለው ጥልቅ ወደሆነው ሌላው የማርሻል አርት ገፅታ እናልፋለን ብርሃንን ልናይ ይቻለናል ። በማርሻል አርት የሕይወት ጎዳና ስናልፍ ወደ ትልቁ የጥበብ ጎዳና ልንገባ የሚቻለን በላባችን መጠን ብቻ ሳይሆን ከእርግጫውና ዝላዩ ጀርባ ያለውን የማርሻል አርት ፍልስፍና ገፅታ ስናይ ነው ። ችሎታችንን በዕውቀት ለመደገፍ ጊዜ አይለፍብን ።
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

የማስተላልፈውን መልዕክት እንዲደርሳችሁ እና ወደ ክለባችን መቀላቀል ለምትፈልጉ
0985317040
0982380136
በዚህ ያገኙናል

@free_stylew
@freestylew
shere sher
193 views., 11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-15 22:48:14 "መታገላችንን አናቆምም ይሄ ጅማሬያችን ነው። እና እዚያ ያሰብንበት እስክንደርስ ድረስ አናቆምም የቱንም ያህል ብንፈተን" እኛ ፍሪ ስታይሎች ነን መጥፎ ነገሮች ሊቋቋሙንአይችሉምበነፃነት፣በታማኝነት፣በግልፅነት፣በእውነተኛው መንገድ፣ከሱስ በመራቅ እንታገላለን።

"We will not stop fighting. This is our beginning. And we will not stop


@free_stylew
https://t.me/free_stylew
287 viewsNimrod ናምሩድ, 19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 21:18:21
Free Style World Taekwondo training centre
On Sunday, November 5, 2014, at 8:00 am, you will be inaugurated at the 105 Arcema Training Center. You are invited with your friends and relatives.

@free_stylew
264 viewsBO Y, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-04 21:18:13
ፍሪ ስታይል ወርልድ ቴኳንዶ ማ/ማ
ህዳር 5/2014 እሁድ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በ105 አርሴማ በሚገኘው ማሠልጠኛ ውስጥ በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ተጋብዘዋል ።

@free_stylew
235 viewsBO Y, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-08 20:05:31 #ማንኛውንም የማርሻል አርት እንቅስቃሴዎችን የምናሣይበት
የአካል ብቃት እንቅሥቃሴዎችን በቤትዎ ሆነው የሚማሩበት

አዝናኝ

አስተማሪ

የስፖርት ውድድር

ቪዲዮዎችን ማግኘት ከፈለጉ ፈጥነው ይቀላቀላሉ
እንዲሁም ስለማንውም ስፖርት ማወቅ ከፈለጉ

@freestylew
https://t.me/wiz_mardi
1.2K viewsabrsh nazuuu , 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-30 14:09:36
492 viewsፋን ቱ, 11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-30 11:27:24 ውድ የግሩፓችን ተከታዮች ወደ ክለባችን ለመቀላቀል የምትፈልጉ ከሆነ ኮኬት ሚልኪ ት/ቤት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ ። በተጨማሪም ሊንካችንን ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ።እኛንም በመከታተል ላይ ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን
ስፖርት ለሁሉም ¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡
free style world teakwondo ‍ ‍
ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስለ ኢንተርናሽናል
ቴኳንዶ በአጠቃላይ ስለማንኛውም
ስፖርት ማወቅ ከፈለጉ
የውድድር
ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች
ለማግኘት
እኛ ጋር ይጎብኙን
በመግባቶ ይደሰታሉ
ይግቡopen☞

free stayle Anybody opened by this group
They are for Martial Arts athletes to exchange ideas.
https://t.me/freestylew
424 viewsፋን ቱ, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-30 11:27:24 ቴኳንዶ ማለት የሶስት ቃላቶች ጥምር ውጤት ነው

ኳን

ቴ ማለት እግር
ኳን ማለት እጅ
ዶ ማልት ጥበብ ማለት ሲሆን ባጠቃላይ ቴኳንዶ ማለት የእግርና የእጅ ጥበብ ማለት ነው
ለመሆኑ በቴኳንዶ ህግ መጀመሪያ ከ አንድ ተማሪ ምን ይጠበቃል
1 የእስፖርት ቤቱን ህግ ማክበር 2 አስተማሪውን ማክበር
3 ጓደኞቹን ማክበር
4 የተፈቀደለትን ስራ ብቻ መስራት 5 በስነምግባር መታነፀሰ
6 እስፖርት ቤቱን እንደራሱ ቤት ማየት
7 ከጓደኞቹ መከባበር
8 ህብረተሰቡን ማክበርና
9 ህግን ማክበር ወዘተ ናቸው
ለመሆኑ ወደ እስፖርት አዳራሽ ከመግባቱ በፊት እና ከገባ በኋላ ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ?
1 ለሀገሩ ባንዲራ ሰላምታ መስጠት
2 ለአስተማሪው ሰላምታ መስጠት 3 ለጓደኞቹ ሰላምታ መስጠትና
4 ምን አልባት የሚሰራበት አዳራሽን ሁኔታ መመልከትና የማጠበቅበትን ማስተካከያ በማድረግ ወደ ልምምድ መግባት ይኖርበታል ።
በቴኳንዶ ውስጥ በተለይም በ ግሪን ቤተሰብ ( family ) ልምምድ ከመጀመራችን በፊት 5 ቃሎችን እንገባለን
1 ለ ሀገሬታማኝ እሆናለሁ
2 ቤተሰቦቸን አከብራለሁ
3 አስተማሪወቸን አከብራለሁ
4 ትምህርቴን አከብራለሁ
5 ለጓደኞቼ ታማኝ እሆናለሁ ብለን ቃል እንገባለን
በቴኳንዶ ቁጥሮች የተለያዩ ሲሆኑ የኮርያኛው ቁጥር ማለት ነው በፑምሴና በመደበኛ የኮርያ አቆጣጠር ይለያያሉ ሁለቱንም እናያለን መደበኛ ቁጥር
1 አንድ -ሀና
2 ሁለት --ዱል
3 ሶስት ---ሴት
4 አራት ---- ኔት
5 አምስት -----ዳሶት
6 ስድስት ------ዮሶት
7 ሰባት --------አልጉፕ
8 ስምንት --------ዮዱል
9 ዘጠኝ ---------አሆፕ
10 አስር ----------ዩል ናቸው
በመቀጠል በፑምሴ ቁጥሮችን እናያለን የፓተርን ቁጥሮችን ኮርያዎች ከቻይነኛ ቁጥር በመዋስ ይሰይሟቸዋል ለምሳሌ
1 አንድ - ኢል
2ሁለት --አይ (ኢ)
3 ሶስት ---ሳም
4 አራት---- ሳ
5 አምስት -----ኦ
6 ስድስት ------ዮክ
7 ሰባት -------ችል
8 ስምንት-------- ፓል
9 ዘጠኝ ---------ጉ
10 አስር ----------ሲፕ ናቸው
የቴኳንዶ የእግር ስንዘራወች ቻጊ
1 axe kick ናሪዮ ቻጊ
2 back kick ዲ ቻጊ
3 crsent kick ወደ ውጭ ፓንዳል የምንለው
4 inside cresent kick ወደ ውስጥ ፖጆ የምንለው
5 ቴሊዮ ቻጊ
6 አፕ ቻጊ
7 ዮፕ ቻጊ
8 አፍርጊ
9 ትፍሪጊ
10 አፕቻሎልጊ
11 ሳንስርኪ ወዘተ የተለመዱ ናቸው
የቴኳንዶ ስሞች በአካላችን ላይ ምን ምን ናቸው
1ክንድ -ፓል
2 ጀርባ ቱንግ ወይም ዱንግ
3 አጥንት ፖፖዬ
4 ደረት-ካስዩም
5 ጆሮ -ጉዊ
6 ክንድ -ፖልጉም
7 አይን -ኑን
8 እጣት -ሶንጋሪክ
9 እግር -ባል
10 ብልት -ናንግ ሳም
11ፀጉር -ሞሪ ባራክ
12እጅ- ሱን
13ጭንቅላት- ሞሪ
14 አፍ -ኢፕ
15 አንገት- ሞክ
16አፍንጫ- ኮ ወዘተ ናቸው በኮሪያኛ
በመቀጠል የቴኳንዶ ትዛዛዊ ስሞች ወይም ትዛዞች
1ቻርዮት - ሀሳብን ሰብስብ
2ሲጃ -ጀምር
3 ጊዮፓ-(keok-pa) አቁም
4 ኬሶን-ቀጥል
5 ሰላምታ -ኪዬግኔት
6 ቹምቢ - ተዘጋጅ
7 ተመለስ - paro(ba-ro )
8 ካልዮ (አቁም)
ወዘተ ናቸው
ሌሎች አስፈላጊ ቃሎች
1ማጊ -መከላከል
2 ፑምሴ -poom-se
3ሰላም ( ሄሎ ) አን -ያንግ-ሀ-ሳይ-የ
4 የቴኳንዶ ተማሪ -ሀንክ ሳንግ (ጅጃ)
5 ነባር ተማሪ -ሰንባኒም
6 አመሰግናለሁ -ካምሳሀሚዳ
ዩኒፎርም -ዶባክ
ቀጣዩን ክፍል ሁለትን ይጠብቁ

free style world teakwondo ‍ ‍
ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስለ ኢንተርናሽናል
ቴኳንዶ በአጠቃላይ ስለማንኛውም
ስፖርት ማወቅ ከፈለጉ
የውድድር
ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች
ለማግኘት
እኛ ጋር ይጎብኙን
በመግባቶ ይደሰታሉ
ይግቡopen☞

free stayle Anybody opened by this group
They are for Martial Arts athletes to exchange ideas.
https://t.me/freestylew
453 viewsፋን ቱ, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-30 11:27:24 አንተ sport ምትሰራ ከሆነ ታድለሀል ማትሰራ ከሆነ ደሞ ምን ትጠብቃለህ ግባ
እንዲ አይነት ቦታ የት እንደምታገኝ ልጠቁምህ
Freestyle world taek- wondo club adama/nazrat
##የማሰልጠኛ ቦታ ፒኮክ መጨረሻ ዑራኤል ቤ/ክ አካባቢ ኮኬት
ሚልኪ ት/ቤት ውስጥ
እንገኛለን ።
##የማሰልጠኛ ቀናት * ሰኞ
* እሮብ
*አርብና
*እሁድ
እድሜ ፆታ ሳንለይ ለሁሉም ትኩረት እንሰጣለን ይምጡና ያረጋግጡ
የስልጠና አይነቶች poomse /አርት
ኪክ ቦክስ
አክሮባት
ኤሮቢክስ
የስነ ምግባር ት/ት የመሳሰሉትን እንሰጣለን ይምጡ አይቆጩም
#የመስሪያ ሰአት የጠዋት ከ12-2 የማታ 10 -2ሰአት
እንጠብቆታለን
272 viewsፋን ቱ, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ