ቴኳንዶ ማለት የሶስት ቃላቶች ጥምር ውጤት ነው ቴ ኳን ዶ ቴ ማለት እግር ኳን ማለት እጅ | MARTIAL ARTS LOVERS

ቴኳንዶ ማለት የሶስት ቃላቶች ጥምር ውጤት ነው

ኳን

ቴ ማለት እግር
ኳን ማለት እጅ
ዶ ማልት ጥበብ ማለት ሲሆን ባጠቃላይ ቴኳንዶ ማለት የእግርና የእጅ ጥበብ ማለት ነው
ለመሆኑ በቴኳንዶ ህግ መጀመሪያ ከ አንድ ተማሪ ምን ይጠበቃል
1 የእስፖርት ቤቱን ህግ ማክበር 2 አስተማሪውን ማክበር
3 ጓደኞቹን ማክበር
4 የተፈቀደለትን ስራ ብቻ መስራት 5 በስነምግባር መታነፀሰ
6 እስፖርት ቤቱን እንደራሱ ቤት ማየት
7 ከጓደኞቹ መከባበር
8 ህብረተሰቡን ማክበርና
9 ህግን ማክበር ወዘተ ናቸው
ለመሆኑ ወደ እስፖርት አዳራሽ ከመግባቱ በፊት እና ከገባ በኋላ ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ?
1 ለሀገሩ ባንዲራ ሰላምታ መስጠት
2 ለአስተማሪው ሰላምታ መስጠት 3 ለጓደኞቹ ሰላምታ መስጠትና
4 ምን አልባት የሚሰራበት አዳራሽን ሁኔታ መመልከትና የማጠበቅበትን ማስተካከያ በማድረግ ወደ ልምምድ መግባት ይኖርበታል ።
በቴኳንዶ ውስጥ በተለይም በ ግሪን ቤተሰብ ( family ) ልምምድ ከመጀመራችን በፊት 5 ቃሎችን እንገባለን
1 ለ ሀገሬታማኝ እሆናለሁ
2 ቤተሰቦቸን አከብራለሁ
3 አስተማሪወቸን አከብራለሁ
4 ትምህርቴን አከብራለሁ
5 ለጓደኞቼ ታማኝ እሆናለሁ ብለን ቃል እንገባለን
በቴኳንዶ ቁጥሮች የተለያዩ ሲሆኑ የኮርያኛው ቁጥር ማለት ነው በፑምሴና በመደበኛ የኮርያ አቆጣጠር ይለያያሉ ሁለቱንም እናያለን መደበኛ ቁጥር
1 አንድ -ሀና
2 ሁለት --ዱል
3 ሶስት ---ሴት
4 አራት ---- ኔት
5 አምስት -----ዳሶት
6 ስድስት ------ዮሶት
7 ሰባት --------አልጉፕ
8 ስምንት --------ዮዱል
9 ዘጠኝ ---------አሆፕ
10 አስር ----------ዩል ናቸው
በመቀጠል በፑምሴ ቁጥሮችን እናያለን የፓተርን ቁጥሮችን ኮርያዎች ከቻይነኛ ቁጥር በመዋስ ይሰይሟቸዋል ለምሳሌ
1 አንድ - ኢል
2ሁለት --አይ (ኢ)
3 ሶስት ---ሳም
4 አራት---- ሳ
5 አምስት -----ኦ
6 ስድስት ------ዮክ
7 ሰባት -------ችል
8 ስምንት-------- ፓል
9 ዘጠኝ ---------ጉ
10 አስር ----------ሲፕ ናቸው
የቴኳንዶ የእግር ስንዘራወች ቻጊ
1 axe kick ናሪዮ ቻጊ
2 back kick ዲ ቻጊ
3 crsent kick ወደ ውጭ ፓንዳል የምንለው
4 inside cresent kick ወደ ውስጥ ፖጆ የምንለው
5 ቴሊዮ ቻጊ
6 አፕ ቻጊ
7 ዮፕ ቻጊ
8 አፍርጊ
9 ትፍሪጊ
10 አፕቻሎልጊ
11 ሳንስርኪ ወዘተ የተለመዱ ናቸው
የቴኳንዶ ስሞች በአካላችን ላይ ምን ምን ናቸው
1ክንድ -ፓል
2 ጀርባ ቱንግ ወይም ዱንግ
3 አጥንት ፖፖዬ
4 ደረት-ካስዩም
5 ጆሮ -ጉዊ
6 ክንድ -ፖልጉም
7 አይን -ኑን
8 እጣት -ሶንጋሪክ
9 እግር -ባል
10 ብልት -ናንግ ሳም
11ፀጉር -ሞሪ ባራክ
12እጅ- ሱን
13ጭንቅላት- ሞሪ
14 አፍ -ኢፕ
15 አንገት- ሞክ
16አፍንጫ- ኮ ወዘተ ናቸው በኮሪያኛ
በመቀጠል የቴኳንዶ ትዛዛዊ ስሞች ወይም ትዛዞች
1ቻርዮት - ሀሳብን ሰብስብ
2ሲጃ -ጀምር
3 ጊዮፓ-(keok-pa) አቁም
4 ኬሶን-ቀጥል
5 ሰላምታ -ኪዬግኔት
6 ቹምቢ - ተዘጋጅ
7 ተመለስ - paro(ba-ro )
8 ካልዮ (አቁም)
ወዘተ ናቸው
ሌሎች አስፈላጊ ቃሎች
1ማጊ -መከላከል
2 ፑምሴ -poom-se
3ሰላም ( ሄሎ ) አን -ያንግ-ሀ-ሳይ-የ
4 የቴኳንዶ ተማሪ -ሀንክ ሳንግ (ጅጃ)
5 ነባር ተማሪ -ሰንባኒም
6 አመሰግናለሁ -ካምሳሀሚዳ
ዩኒፎርም -ዶባክ
ቀጣዩን ክፍል ሁለትን ይጠብቁ

free style world teakwondo ‍ ‍
ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርት ምን ማወቅ ይፈልጋሉ?

ስለ ወርልድ ቴኳንዶ ስለ ኢንተርናሽናል
ቴኳንዶ በአጠቃላይ ስለማንኛውም
ስፖርት ማወቅ ከፈለጉ
የውድድር
ቪዲዮዎች እና ፎቶዎች
ለማግኘት
እኛ ጋር ይጎብኙን
በመግባቶ ይደሰታሉ
ይግቡopen☞

free stayle Anybody opened by this group
They are for Martial Arts athletes to exchange ideas.
https://t.me/freestylew
MARTIAL ARTS LOVERS

MARTIAL ARTS LOVERS

@freemla
113 ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
#ማንኛውንም የማርሻል አርት እንቅስቃሴዎችን የምናሣይበት . የአካል ብቃት እንቅሥቃሴዎችን በቤትዎ ሆነው የሚማሩበት . እን...