#ማስታወቂያ ================ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ? የህንፃ ኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ በቋሚነት መቅጠር የሚፈልግ ድርጅት ባለሙያ እንድንልክለት ጠይቆናል። ስለዚህ በዚህ ዘርፍ ተቀጥራችሁ መስራት የምትፈልጉና #በማሰልጠኛ_ተቋማችን በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ሰልጥናችሁ #ያጠናቀቃችሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት #ሌላ_ቦታ_ለስራ ያልክናችሁ(ስራ ላይ ያልሆናችሁ) 1. ሙሉ ስማችሁን 2. ስልክ ቁጥራችሁን 3. የተመረቃችሁበትን ዘርፍ በዚ ሊንክ @ameninstitute እንድትልኩልን እናሳስባለን። እናመሰግናለን 959 viewsedited 15:17