Get Mystery Box with random crypto!

Amen Electrical Technology Official®

የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official®
የሰርጥ አድራሻ: @amenelectricaltechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.90K
የሰርጥ መግለጫ

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Let's be a reason for the change of others'lives!
Buy ads: https://telega.io/c/amenelectricaltechnology
👉 @electricexpert
📱0911585854
📱0118644716

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-12-30 09:15:59 እስካሁን የሰራናቻውን እጅግ ጠቃሚ የ YOUTUBE ትምህርቶችን ይከታተሉ  
#Subscribe, #Share እና  #Like በማድረግ ያበረታቱን
1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ



2. በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና ስለምናያቸው ዝርዝር ነጥቦች



3. ኤሌክትሪክ ስራ ከመጀመራችን በፊትና በኤሌክትሪክ ስራ ጊዜ መወሰድ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች



4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-1



5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ክፍል-2



6. ኤሌክትሪክ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች



7. የመልቲሜትር አጠቃቀም



#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል

0911585854
0991156969
0118644716
2.1K viewsedited  06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 08:30:44
#የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና_ፕሮግራሞች
1.7K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 21:03:07                     
31 አዳዲስ የስራ መደቦች

ከ0-3 ዓመት የስራ ልምድ ብቻ

ካሉበት በEmail/online ያመልክቱ
@ethiopiavacancy1 @ethiopiavacancy1
669 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 21:09:40 #ሰላም_ለውድ_ቤተሰቦቻችን_በሙሉ

ሰሞኑን አባለት ለማፍራትና ተደራሽ ለመሆን ከሌሎች ቻናሎች ጋር ማስታወቂያ እየሰራን እንገኛለን እነዚህ  ማስታወቂዎች የቻናላችን አቋም እንደማይወክሉ እንድትረዱና እንዳትሰላቹ እንዲሁም እናንተም #የቻናላችን_ሊንክ_ሼር በማድረግ ለሌሎች በማጋራት እንድታግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን አናመሰግናለን

https://t.me/amenelectricaltechnology
1.7K viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:40:04 ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ ለመከታተል
1.1K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:53:33
ስለ መኪና ትምህርት የሚሰጥበት ቻናል እንጠቁማችሁ
https://t.me/+S6ZD-FN5S-W6ffaT
1.5K views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:16:22 #ማሳሰቢያ
ዛሬ የተጀመረውን(13/04/15) 11ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና በዚህ ዙር መሰልጠን የምትፈልጉ ካላችሁ 4 ክፍት ቦታዎች ስላሉን እስከ ሰኞ(17/04/15) መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን። የስልጠና ቀናቶችም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና ሀሙስ ሲሆን ተጨማሪ አንድ ቀን ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ አለው። ቆይታው 2 ወር ነው።
እናመሰግናለን
136 views17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 19:13:50 ስራ አለ ወይ ? አዎ
ቁጭ ብለው ሳይንከራተቱ
ሳይጋፋ ፣የ አየር ንብረት ሳይቀያየርቦት
ያለምንም ወጪ ከ 0 አመት ጀምሮ
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች
የትምህርት ዕድሎች፣ወርክ ሾፖች እና የጀማሪ የቢዝነስ ማስታወቂዎችን ለመግኘት እና ጨረታዎች ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
በተኑን በመጫን ይቀላቀሉን
720 views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 18:37:44 ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻች በዛሬው ቪዲዮ የሞጁል-3 የመጨረሻ ክፍል የሆነውን #የመልቲሜትር_አጠቃቀም የሚለውን በዝርዝር ተብራርቷል።
ከረንት፣ ቮልቴጅ፣ ሪዚዝታንስ እና ኮንቲኒቲ እንዴት በመልቲሜትር መልካት እንችላለን የሚለው ተብራርቷል።
#Subscribe
#Share
#Like በማረግ አበረታቱን
#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል

0911585854
0991156969
0118644716
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ



1.3K viewsedited  15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-23 22:51:11 ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻች ዛሬ ደግሞ #ሞጁል-3 ን #ኤሌክትሪክ_ስራ_ለመጀመር_የሚያስፈልጉ_መሳሪያዎች የሚለውን ይዘንላችሁ ቀርበናል
ሁሉም ሰው ስራ ከመጀመሩ በፊት ሊያየው የሚገባ ሲሆን በዚህ ቪዲዮ
በኤሌክትሪክ ስለሚሰሩ(Power tools) እና
ስለ የእጅ መሳሪያዎች(Hand Tools) በጥልቀት ተብራርቷል
#Subscribe
#Share
#Like በማረግ አበረታቱን
#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል

0911585854
0991156969
0118644716
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ



1.4K viewsedited  19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ