ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻች በዛሬው ቪዲዮ የሞጁል-3 የመጨረሻ ክፍል የሆነውን #የመልቲሜትር_አጠቃቀም የሚለውን በዝርዝር ተብራርቷል። ከረንት፣ ቮልቴጅ፣ ሪዚዝታንስ እና ኮንቲኒቲ እንዴት በመልቲሜትር መልካት እንችላለን የሚለው ተብራርቷል። #Subscribe #Share #Like በማረግ አበረታቱን #በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል 0911585854 0991156969 0118644716 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ 1.3K viewsedited 15:37