Get Mystery Box with random crypto!

Amen Electrical Technology Official®

የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official®
የሰርጥ አድራሻ: @amenelectricaltechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.90K
የሰርጥ መግለጫ

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Let's be a reason for the change of others'lives!
Buy ads: https://telega.io/c/amenelectricaltechnology
👉 @electricexpert
📱0911585854
📱0118644716

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-02-06 15:25:05 የኤሌክትሪክ ሽቦ ጫፍ አዘገጃጀትና አስተሳሰር/Electrical wire/cable termination & splicing:-

ሰለኤሌክትሪክ ሽቦ ጫፍ አዘገጃጀትና አስተሳሰር ይሄን pdf ያንብቡ!


የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

@electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.1K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:25:05 የኤሌክትሪክ ገመድ አይነቶች/ Electrical Conductor types:-

ሰላም የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች በንዑስ ክፍል-8- ስር ከምናያቸው ትምህርቶች አንዱ የኤሌክትሪክ ገመድ አይነቶች ናቸው።
የኤሌክትሪክ ገመዶች በተለያየ መልኩ ከፋፍለን ልናያቸው እንችላለን።
የኤሌክትሪክ ገመዶች ከ መዳብ ወይም ከአሉሙንየም ሊሰሩ ይችላሉ። በብዛት የምንጠቀምባቸው ግን ከመዳብ የተሰሩትን ነው።
የኤሌክትሪክ ገመድ/ኬብል ስንመርጥ የገመዱ/የኬብሉ ውፍረት ወሳኝ ነው። የሚሸከመው የከረንት መጠንም በውፍረቱ ይወሰናል። ከዚህ በፊትም አይተነዋል።
ዝርዝሩን ማየት ለምትፈልጉ ይሄን pdf አንብቡ።



የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

@electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.1K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:25:04 ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ?
በቻናላችን እየተሰጠ ያለውን ስልጠና እንደወደዳችሁት አብዛኞቻችሁ ከሰጣችሁን አስተያየቶች መረዳት ችለናል። ስለወደዳችሁትም እጅግ ደስ ብሎናል።
አሁን ባለው ክፍል-5 ንዑስ ክፍል 4 ስለ ኤሌክትሪካል ምልክቶች እየተማማርን እንገኛለን። ከነዚህም መካከል ስለ ማብሪያ ማጥፊያ በዝርዝር እያየን ነው።
ምንም እንኳን ብዙ አይነት ማብሪያ ማጥፊያዎች ቢኖሩም ዋና ዋናዎቹን ለማየት ሞክረናል። ቀሪዎቹ በብዛት የማንጠቀምባቸው ናቸው። እንዲሁም እነዚህ ያየናቸው ከገቡን ቀሪዎቹን መረዳት ስለምንችል ነው። ስለዚህ ስለ ማብሪያ ማጥፊያ ያለንን ትምህርት በዚህ ጨርሰናል። በቀጣይ ዝርጋታውን ስንጀምር ስለምንጠቀማቸው ግር እንዳይላችሁ ይሄንን pdf እንድታነቡት ጋብዘናችሁ በሚቀጥለው ስልጠና ስለ ኤሌክትሪክ ሶኬት በስሱ አይተን ወደ ንዑስ ክፍል 5.6 እንሄዳለን።


የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

@electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንጅ እንቅፋት አንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.2K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:25:04 ስለመልቲ-ሜትር አጠቃቀም ማኑዋል የጠየቃችሁን ቤተሰቦቻችን በጣም አሪፍ PDF ነው አንብቡትና ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁን።

የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

@electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንጅ እንቅፋት አንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.4K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 20:20:49
ለዋይፋይ ፓስወርድ ፈላጊዎች በሙሉ
እንኳን ደስ አላችሁ
password መለመን ቀረ
ያለ ፓስወርድ የምናገናኝበትን አፕልኬሽን ከስር አስቀምጫለው
#WIFI_UNLOCK የሚለውን ይጫኑ
1.1K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-02 23:33:56 #በዚህ_ቪዲዩ_የሚከተሉትን_በክፍያ የማይገኙ ዕውቀቶችን ነገሮች እንማራለን:-
አንድ ሰው ምንም አይነት ቋንቋ ከማንበቡና ከመፃፉ በፊት ፊደል መማር/ማወቅ አለበት። ልክ እንደ ቋንቋ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሮች ወይም በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም ይህን የሙያ ቋንቋ ለመረዳት ኤሌክትሪካል ምልክቶችን መማር አለባቸው።
ይህን ክፍል ያልሰለጠነ ሰልጣኝ ኤሌክትሪካል ድሮዊንግ ማንበብ አይችልም።
የኤሌክትሪካል ምልክቶች ብቻ ሳይሆኑ በብዛት ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ የምንጠቀምባቸው ማቴሪያሎች በዝርዝር ተብራርተዋል።
ስለማብሪያ/ማጥፊያ በሰፊው ተብራርቷል።
#Subscribe
#Share
#Like በማረግ አበረታቱን
#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል

0911585854
0991156969
0118644716
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ

https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/


4.8K viewsedited  20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 21:11:06
#አሜን_ኤሌክትሪክ_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ እና ተመሳሳይነት ያላቸውን ስራዎች የሚሰራ ደርጅት ሲሆን በተጨማሪ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን እጅግ በአይነቱ በተለየ ሁኔታ በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተደገፈ ስልጠና ይሰጣል። 
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት፡-
Telegram፡https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
YouTube:
https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/
9.4K viewsedited  18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-22 20:01:02 #ኢንተርናሽናል_ኤክስፖ
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ነገ ሰኞ(15/05/15) 4፡00 በሚሊኒየም አዳራሺ የሚጀምረውንና ለተከታታይ 3 ቀናት የሚቆየውን ኢንተርናሽናል ኤክስፖ(POWER & ENERGY AFRICA) ብትሳተፉ እጅግ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።
እጅግ በጣም ብዙ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት ድርጅቶች ምርትና አገልግሎታቸውን ያቀርባሉ። ብዙ የልምድ ልውውጦችና የስራ ዕድሎች ይኖራሉ፣ በጣም ብዙ አይነት ምርቶች አሉ፣ ብዙ ሰዎችን ታውቁበታላችሁ።
የኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር 146A ይገኛል እንዲደረግላችሁ የምትፈለጉትንና ስለማህበሩ አጠቃላይ ሁኔታም ጥያቄዎችን መጠየቅና እንዴት አብራችሁ መስራት እንደምትችሉ ስርዝር ማብራሪያዎችን መጠየቅና መልስ ማግኘት ትችላላችሁ።
በዚህ ኤክስፖ ግን ማንኛውም ኤሌክትሪካል ኢንጂነር እና በዘርፉ የተሰማራ ባለሙያ ቢቀር ብዙ ነገር ይቀርበታል።
ለሌሎችም እንዲደርስ #Share ያድርጉ
መልካም ዕድል
7.4K viewsedited  17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 09:32:11
Dear Professional Members,
Ethiopian Society of Electrical Engineers (ESEE) is delighted to invite its members in an international expo called Power and Energy Africa 2023, Ethiopia held at millennium hall starting from 10am dated Jan23-Jan25, 2023.
ESEE is a partner & supporter as well as exhibiter in this event, So if professional members come to this event they will have an experience of new product of electrical equipment & business to business relation with exhibiters. This year the event is bigger than ever presenting exhibitors from over 15 countries “power & energy” the biggest chain of energy events in Africa & in Dubai (UAE).
If you would like to be part of this mega event, come & join us in booth no.146A.    
Regards,
Engineer Seblewongel Tesfu
Executive committee and PR of Ethiopian Society of Electrical Engineers
https://www.esee.org.et
7.1K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 09:31:08 Dear Institutional members,

Ethiopian Society of Electrical Engineers (ESEE) is delighted to invite & participate you in an international expo called power & energy Ethiopia held in millennium hall starting from 10am dated Jan23-Jan25, 2023.
ESEE is a partner & supporter as well as exhibiter in this event at booth number 146A. If you participate with us you will find
  -distributers in east Africa 
  -establish /promote brand name 7 image
  -update existing customers/agents
  -launch new Ethiopian product/service
  - explore export opportunities 
  -special offers
  -make local & foreign contacts
We would also want to lobby your Ethiopian product with in our display along with your company brochure & business cards. If you can provide us 2min video of your company/institute in order to project it in the event. This will help your brand to get recognize through ESEE in this international expo. If you want this package contact Ato Mesele Tadesse(0911410369/Eng. Seblewongel Tesfu 0911815779) & video submission  date is Wednesday morning Jan18, 2023 until 10am.

Regards,
Engineer Seblewongel Tesfu

Executive committee and 

PR of Ethiopian Society of Electrical Engineers
https://www.esee.org.et
6.2K views06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ