Get Mystery Box with random crypto!

Amen Electrical Technology Official®

የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official® A
የቴሌግራም ቻናል አርማ amenelectricaltechnology — Amen Electrical Technology Official®
የሰርጥ አድራሻ: @amenelectricaltechnology
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.90K
የሰርጥ መግለጫ

✅We provide professional #training supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Let's be a reason for the change of others'lives!
Buy ads: https://telega.io/c/amenelectricaltechnology
👉 @electricexpert
📱0911585854
📱0118644716

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-01 03:17:06 Amen Electrical Technology Official -የሙያ ማሰልጠኛ pinned a photo
00:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 18:51:56 ስራ አለ ወይ ? አዎ
ቁጭ ብለው ሳይንከራተቱ
ሳይጋፋ ፣የ አየር ንብረት ሳይቀያየርቦት
ያለምንም ወጪ ከ 0 አመት ጀምሮ
የተለያዩ የስራ ማስታወቂያዎች
የትምህርት ዕድሎች፣ወርክ ሾፖች እና የጀማሪ የቢዝነስ ማስታወቂዎችን ለመግኘት እና ጨረታዎች ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
በተኑን በመጫን ይቀላቀሉን
1.6K views15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 10:33:05
#የክፍል-5 ስልጠና PPT በፎቶ
ግልፅ ካልሆነልዎ ደግሞ ሊንኩን በመጫን ማብራሪያውን ይመልከቱ

https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/
1.5K views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-24 19:55:15
#በአይነቱ_ልዩ_የሆነ_ስልጠና_ማስታወቂያ

ሰላም  ውድ የአሜ ኤሌክትሪል ቴክኖሎጂ  ቤተሰቦች
#ቅዳሜ_ከሰዐት እና #እሁድ_ጥዋት (3 ወራት)  
እንዲሁም #ከሰኞ እስከ #አርብ(ለ2 ወራት )  በሳምንት 3 ቀን በወርክሾፕና 1ቀን የሳይት ላይ ልምምድ  የሚሰጡትን 12ኛው እና 13ኛው ዙሮች  #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና #ቅዳሜ በቀን 19/06/15 ምዝገባ ይጀመራል።ስለዚህ ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ #ቦሌሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን እንደምናሰለጥን እንገልፃለን።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ 5000 ብር ሲሆን በሁለት ጊዜ ክፍያ የሚከፈል ይሆናል። የመጀመሪያ ግማሽ ክፍያ  2500 ብር እና የመመዝገቢያ ክፍያ 150 ብር በድምሩ 2650 ብር ይሆናል።
ክፍያ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ ፎቶ  በዚህ ሊንክ  @electricexpert  በመላክ ወይም በአካል ይዘው መምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
በአካል በመምጣት ካሺ መክፈልና መመዝገብም ይችላሉ።
በነዚህ ፕሮግራሞች የማይመቻችሁ 6650 ብር በመክፈል በሚመቻችሁ ቀንና ሰዐት #በግል መሰልጠን ትችላላችሁ።
ስልጠናው #በወርክሾፕና_በሳይት_ላይ_ልምምድ በልዩ ሁኔታ ይሰጣል።
ድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
Amen institute of technology
#በአካል_መሰልጠን_የማትችሉ _የYouTube ስልጠና ለመከታተል ሊንኩን በመጫን #Subscribe ያርጉ

https://www.youtube.com/channel/UCAdqgLHZGPPay3oBXmfC6Vw/
#ለተጨማሪ_መረጃ
0911585854
0991156969
" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን!"
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ!
#እናመሰግናለን!
2.6K views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 21:59:59
መኪና ለመንዳት መማር ይፈልጋሉ?አዎ ከሆነ መልሶት ከ100 በላይ የመኪና ቴክኒሺያሎች ያሉበትን ከ12ሺ በላይ ተከታይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ይቀላቀሉ።

በBement Automotive  ቻናል፦

ስለ መኪና ማወቅ ያሉብን 5 እውነታዎች
ሞተር ስናነሳ ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች
የመኪና አሰራር ትምህርቶችና ነፃ ኮርሶች
እንዴት መኪናችንን ያለ ነዳጅ ማንቀሳቀስ እንደምንችል
ሳይንቲስቶች የደበቁት ሚስጥራዊ የመኪና ንድፍ እውነታ

ብቻ ምን አለፋችሁ!ለተማሪዎች እና ለሰራተኞች በጣም ጠቃሚ ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ



   ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥                                             ..................JOIN US...................            .
   ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

181 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-21 08:41:59 በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!
Achieve your long-term dreams with short-term training!
#በዚህ_ቪዲዮ_የሚከተሉትን_ነጥቦች_እናያለን!

ሀ. የኤሌክትሪክ ገመድ መጠንና ቀለም ደንብ/Electrical Wire Size and Color Code
ለ. የብሬከርና የፊዩዝ መጠን /Circuit Breaker and Fuse Rating
ሐ. የኤሌክትሪክ ኮንዲዩት መጠን/ Electrical Conduit Size
መ. የዲስትሪቢዉሽን ቦርድና የጃክሽን ቦክስ መጠኖች /Distribution Board and Junction Box Sizes
ሠ. የኤሌክትሪክ ገመድና የብሬከር መጠን አመራረጥ/  Circuit Breaker & Electric wire size Selection
ረ. የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎችና ከመሬት ያላቸው ከፍታ/Electrical Accessories Height from finished floor
#Subscribe
#Share
#Like በማረግ አበረታቱን

#ከታች_ያለውን_ሊንክ_በመጫን_ይሰልጥኑ



2.7K views05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 09:59:29 #አስቸኳይ_የቅጥር_ማስታወቂያ

አሜን የሙያ ማሰልጠኛ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል።
1.የግራፊክ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ አሰልጣኝ/ባለሙያ
የስራ መደብ፡- ግራፊክ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ አሰልጣኝ/ባለሙያ
ደሞዝ፡- በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡- በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ/በአይሲቲ ቴክኖሎጂ ድግሪ/ 10+4
10+4 አመልካቾች COC ሊኖራቸው ይገባል።
የስራ ልምድ፡- በግራፊክ ዲዛይንና ቪዲዮ ኤዲቲንግ  5 አመት/በላይ
ፆታ፡- አይለይም
የስራ ቦታ፡-    አዲስ አበባ
2. ሪጂስትራር/ የአይሲቲ ባለሙያ
የስራ መደብ፡- ሪጂስትራር/ የአይሲቲ ባለሙያ
ደሞዝ፡- በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡- በአይሲቲ ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ ድግሪ/10+3
የስራ ልምድ፡- ዜሮ አመት/ በላይ
ፆታ፦ ሴት
የስራ ቦታ፡-    አዲስ አበባ
ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሰው የቴሌግራም ሊንክ ሁሉንም የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን በአንድ PDF/ Single PDF በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማሰልጠኛው ለቃለመጠይቅ በሚጠራ ጊዜ ኦርጅናል ድግሪ/ዲፕሎማ/COC እንዲሁም የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖበታል/ይኖርባታል።

@electricexpert
2.5K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 17:01:10 አስደሳች ዜና ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ
ከቤትዎ ሳይወጡ እና ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሁነው በየለቱ አዳዲስ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ሚያገኙበት ቆንጆ  ቻናል ይዘንሎት መተናል።

ከታች ከተዘረዘሩት ፊልዶች ለርሶ ሚስማማዎትን መርጠው በመጫን ይመልከቱ።
756 views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:25:05 ይህ ደግሞ "Ministry of Works and Urban Development" በ1995 ያሳተመው ነው።
#ለሌሎችም_ያጋሩ

ለቴሌግራም ቻናላችን:-

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ለፌስቡክ ፔጃችን:-

https://m.facebook.com/fabygeneralelectricandsanitary

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

https://t.me/electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.5K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 15:25:05 #ለሌሎችም_ያጋሩ

ለቴሌግራም ቻናላችን:-

https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg

ለፌስቡክ ፔጃችን:-

https://m.facebook.com/fabygeneralelectricandsanitary

ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት

https://t.me/electricexpert

"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"
ለወዳጅዎም ያጋሩ!
እናመሰግናለን!
1.5K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ