Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር | Amen Electrical Technology Official®

#ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ


ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 19/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል።
ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ21/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው።
የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ  መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው።
የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert
ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ።
የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል።
#በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን።
በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል።
ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል  ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል።
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
Amen institute of technology

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ
#ለተጨማሪ_መረጃ
0911585854
0991156969
@electricexpert

" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን "
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ
#እናመሰግናለን