Get Mystery Box with random crypto!

#የስልጠና_ማስታወቂያ #ከሰኞ- #አርብ በሳምንት 3 ቀን ለ 2 ወራት እጅግ ልዩ በሆነ ሁኔታ በ | Amen Electrical Technology Official®

#የስልጠና_ማስታወቂያ

#ከሰኞ- #አርብ በሳምንት 3 ቀን ለ 2 ወራት እጅግ ልዩ በሆነ ሁኔታ በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠው #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና በመሰልጠን የሙያ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ በ19/08/2015 #ሐሙስ ጥዋት 3፡00 እንደሚጀምር አውቃችሁ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የባንክ አካውንቶች ገቢ አድርጋችሁ የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናውን መጀመር እንደምችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከላይ ያለውን ልጥፍ ያንብቡ
#እናመሰግናለን
የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
#የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ 01304709096500
Amen institute of technology
#ለሌሎችም ሼር ያርጉ