Get Mystery Box with random crypto!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

የሰርጥ አድራሻ: @alainamharic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 69.08K
የሰርጥ መግለጫ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2024-05-03 11:29:04 የሩሲያ ወታደሮች የአሜሪካ ጦር ወደሚኖርበት የጦር ሰፈር ገቡ

ይህ ተግባር ከፍተኛ ተቀናቃኝ የሆኑት አሜሪካ እና ሩሲያ ወታደሮቻቸው በቅርብ ርቀት እንዲቀመጡ አድርጓል ተብሏል። የሩሲያ ጦር ወደ ኒጀር እንዲገባ የተደረገው በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘው ጁንታ የአሜሪካ ጦር ለቆ እንዲወጣ መወሰኑን ተከትሎ ነው።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4a6ouyF
14.4K views08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 10:11:58 ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት “ሙሉ በሙሉ አቋርጫለሁ” አለች

በቱርክና እስራኤል መካከል የሚደረጉ የወጪና ገቢ ንግዶች መቆማቸውን አንካራ አስታውቃለች። በ2023 ቱርክና እስራኤል መካከል የነበረው የንግድ ልውውጥ 6.8 ቢሊዮን ዶላር ነበር።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤
https://bit.ly/3JKG28F
13.8K views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 08:14:58
ኢትዮጵያ የጉበት በሽታ እየተስፋፋባቸው ካሉ የዓለም ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ

በጉበት በሽታ የሚጠቁ ዜጎች እየጨመረ ነው ያለው ድርጅቱ፤ 63 በመቶ ያህሉ ተጠቂዎች በአፍሪካ የሚገኙ ዜጎች እንደሆኑም አስታውቋል።

በየዕለቱ ስድስት ሺህ ሰዎች በጉበት በሽታ እየተጠቁ ነው ያለው የዓለም ጤና ድርጅት ተጠቂዎች በቂ ህክምና እያገኙ እንዳልሆነም የዓለም ጤና ድርጅት በድረገጹ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

በሽታው ከተስፋፋባቸው ሀገራት መካከል 75 በመቶ ያህሉ ሽታው እየተስፋፋባቸው ካሉ የዓለማችን ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ቻይና፣ ባንግላዲሽ፣ ናይጀሪያ፣ሕንድ እና ኢንዶኔዢያ ተጠቅሰዋል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JJxPSo
13.9K views05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 06:44:58
ተመራማሪዎች ኒያንደርታል የተሰኘውን የሰው ዝርያ የፊት ገጽታ ይፋ አደረጉ

ከ75 ሺህ ዓመት በፊት በአውሮፓ እና እስያ ይኖራል ተብሎ የሚገመተው የሰው ዝርያ ኒያንደርታል የሚሰኝ ሲሆን አሁን ላለው የሰው ዝርያ ዋነኛ ምንጭ እንደሆነ የከርሰ ምድር እና ቅሪተ አካል ተመራማሪዎች ይገልጻሉ፡፡

በካምብሪጅ ዩንቨርሲቲ የቅርቲ አካል ተመራማሪዎች 3ዲ የተሰኘውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ75 ሺህ ዓመታት በፊት በህይወት የምትኖር የኒያንደርታል የሰው ዝርያ የፊት ቅርጽ ምን እንደሚመስል ይፋ አድርገዋል፡፡

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UhgTqY
13.9K views03:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 04:29:58
አሜሪካ በዩክሬን ጦርነት ምክንያት ሩሲያን ከሰሰች

አሜሪካ ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት ላይ ዓለም አቀፍ ስምምነትን በመጣስ የኬሚካል የጦር መሳሪያ ተጠቅማለች በማለት ከሳለች።

ሩሲያ በጦርነቱ ወቅት “ክሎሮፒክሪን” የተባለውን የኬሚካል የጦር መሳሪያ በዩክሬን ወታደሮች ላይ ተጠቅማለች በማለት ነው አሜሪካ የከሰሰችው።

ሩሲያ ተጠቅማዋለች የተባለው “ክሎሮፒክሪን” ኬሚካል ቀለም አለባ ፈሳሽ ሲሆን፤ በአይን፣ በቆዳ እና በጉሮሮ ላይ የማቃጠል ስሜት የሚፈጥር ነው ተብሏል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3Qoq6Nh
13.4K views01:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 02:32:58
የቦይንግን የጥራት ችግር ያጋለጠው ሁለተኛው ሰው በድንገት ህይወቱ አለፈ

ንብረትነታቸው የአላስካ እና ዩናይትድ አየር መንገዶች የሆኑ 737 ማክስ 9 አውሮፕላኖች በበረራ ላይ እያሉ መስኮት እና በራቸው መገንጠሉን ተከትሎ በቦይንግ ኩባንያ ምርቶች ላይ የጥራት ችግሮች እንዳሉ በስፋት ተሰራጭተዋል።

የድርጅቱ ሰራተኞች ስለ አውሮፕላን ምርቶቹ የጥራት ጉድለት ለተለያዩ ሚዲያዎች የተናገሩ ሲሆን ሚስጥሮቹን ካወጡ ሰራተኞች መካከል ጆን ባርኔት ከሁለት ወር በፊት በመኖሪያ ቤቱ ሞቶ መገኘቱ ይታወሳል።

አሁን ደግሞ ቦይንግ ኩባንያ የምርቶቹን ጥራት ጉድለት ችላ ይል እንደነበር ለሚዲያዎች የተናገረው ጆሽዋ ዲን የተሰኘው ሰራተኛ በድንገት ህይወቱ እንዳለፈ አልጀዚራ ተዘግቧል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4a2DOwh
13.7K views23:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 23:34:58
ሩሲያ በዩክሬን የማረከቻቸውን የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ለእይታ አቀረበች

በሩሲያ መዲና የሚገኘው የድል ፓርክ ከዩክሬን የተማረኩ የምዕራባውያን የጦር መሳሪያዎች ለእይታ ቀርበውበታል።

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ከማረካቸውና በፓርኩ ውስጥ ለእይታ ከቀረቡት ውስጥ የአሜሪካ አብራምስ እና የጀርመኑ ሊዮፓርድስ ታንኮች ይገኙበታል።

ሩሪያ በ2ኛው የአለም ጦርነት ናዚ ጀርመንን ማሸነፏን ለማውሳት የተከፈተው የድል ፓርክ በቀረበው ትዕይንት ላይ በርካታ ጀርመን ሰራሽ የጦር መሳሪያዎችም “ታሪክ ራሱን እየደገመ ነው” ከሚል ጽሁፍ ጋር ተቀምጠዋል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3wpNp2f
13.8K views20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 20:55:29 ተመራማሪዎች ኒያንደርታል የተሰኘውን የሰው ዝርያ የፊት ገጽታ ይፋ አደረጉ

ከ75 ሺህ ዓመታ በፊት አንድ የኒያንደርታል ዝርያ ፊት ምን እንደሚመስል በቴክኖሎጂ የተደግፈ የፊት ገጽታ ተሰርቷል። ኒያንደርታል የተሰኘው የሰው ዝርያ በአውሮፓ እና እስያ ላለው የሰው ልጅ ምንጭ ተደርጎ ይወሰዳል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3UhgTqY
14.9K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 13:32:32 ዋትስአፕ ጥቅም ላይ እንዳይውል ያገዱ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

ግብጽ፣ ኳታርና ዮርዳኖስን ጨምሮ በርካታ ሀገራት የዋትስአፕ አጠቃቀም ላይ ገደብ ጥለዋል።

https://bit.ly/3w4Ft6I
12.7K views10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 11:47:26 የተሻለ ወርሀዊ ደመወዝ የሚከፈልባቸው የአፍሪካ ሀገራት የትኞቹ ናቸው?

ሲሸልስ ሊቢያ እና ሞሮኮ በአንጻራዊነት የተሻለ ደመወዝ የሚከፍልባቸው ሀገራት ናቸው

በኢትዮጵያ አማካኝ ወርሃዊ ደመወዝ 150 ዶላር ነው

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3QpNGJB
12.9K viewsedited  08:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ