Get Mystery Box with random crypto!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

የሰርጥ አድራሻ: @alainamharic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 69.32K
የሰርጥ መግለጫ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2024-04-20 14:18:18 በኢራቅ ወታደራዊ ካምፕ የተፈጸመ ጥቃት

ከባግዳድ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ የኢራቅ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ ያጋጠመ ሲሆን፤ በዚህም የአንድ ሰው ህይወት አልፏል፤ 8 ሰዎች ቆስለዋል።
ፍንዳታው የተከሰተው ከአየር ጥቃት ነው ሲሉ በስፍራው የነበሩ የጸጥታ አካት ገልጸዋል፤ አሜሪካ በበኩሏ በስፍራው ምመ ወታራዊ አንቅስቃሴ አላደረኩም ብላለች።
ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/shorts/ma6y1v1-swE
13.3K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 13:15:52 የዓለም የባሎች ቀን በመከበር ላይ ይገኛል

በዓሉ መቼ መከበር እንደጀመረ ባይታወቅም በምዕራባዊያን ሀገራት ባልን ከስራ በማሳረፍ እና ስጦታ በመስጠት ይከበራል

በዓለማችን ካለው ጠቅላላ ህዝብ ውስጥ ከ2 ቢሊዮን በላይ ይህሉ ያላገቡ ናቸው ተብሏል

ተጨማሪ ያንብቡ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3UnRLAj
13.6K views10:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 12:09:08 የአሜሪካ ባለስልጣናት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶስት ሀገራት ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

የዋሸንግተን ባለስልጣናት በኢትዮጵያ አንጎላ እና ካሜሩን ጉብኝት ያደርጋሉ ተብሏል

ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት የአሜሪካ ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር የመገናኘት እቅድ እንደሌላቸው ተገልጿል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/49KgLGg
14.0K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 11:12:49 ሰሜን ኮሪያ እጅግ ግዙፍ የሆነ አዲስ ጦር መሳሪያ ሙከራ አካሄደች

አዲሱ ግዙፍ ጦር መሳሪያ ለስትራቴጂክ ክሩዝ ሚሳዔሎች የሚውል ነው። ፒዮንግያንግ አዲስ ፀረ-አውሮፕላን ሮኬት ሙከራ ማድረጓም ተገልጿል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4aKmNrO
14.1K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 09:49:37
የተማሩ ሰዎች ፍልሰት የበዛባቸው ሀገራት እነማን ናቸው?

ሕንድ፣ ቻይና እና ፊሊፒንስ የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሀገራት አብዝተው ይሰደዳሉ ተብሏል

ስምንት የዓለማችን ሀገራት ብቻ 13 ሚሊዮን የተማሩ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሀገራት መፍለሳቸው ተገልጿል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3w4cWOr
14.3K views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-20 08:32:47
በአሁኑ ወቅት ወደ ቀጥተኛ ግጭት የገቡት እስራኤል እና ኢራን ባላንጣነታቸው የጀመረው ከአስርት አመታት በፊት ነበር

1979-የምዕራባውያን ወዳጅ እና የእስራኤል አጋር ተብለው የሚጠሩት የኢራኑ መሪ ሞሀመድ ሬዛ ሻህ አዲስ አገዛዝ በተከለው እና ጸረ-እስራኤል በሆነው እስላማዊ አብዮት ከስልጣን ተወገዱ።

1982- እስራኤል ሊባኖስን በወረረችበት ጊዜ የኢራን ሪቮሉሽናሪ ጋርድ በእዚያ ካሉ የሻይት ሙስሊሞች ጋር በመሆን ሄዝቦላን አቋቋመ።

እስራኤል ይህን ታጣቂ ቡድን በድንበሯ ላይ የሚገኝ አደገኛ ቡድን አድርጋ ማየት ጀመረች።

1983- በኢራን የሚደገፈው ሄዝቦላ የእስራኤል እና የምዕራባውያን ኃይሎች ከሊባኖስ እንዲወጡ አጥፎቶ ጠፊዎችን ተጠቀመ። በዚሁ አመት ህዳር ወር ቦምብ የተጠመደበት መኪና ከእስራኤል ጦር ዋና መቀመጫ ጋር እንዲጋጭ በመደረጉ ምክንያት እስራኤል ከአብዛኛው የሊባኖስ ክፍል ለቃ ወጣች።

1992-94 - አርጀንቲና እና እስራኤል፣ በአርጀንቲና ዋና ከተማ ቡነስ አይረስ በሚገኘው የእስራኤል ኢምባሲ ላይ በ1992 እና በአይሁድ ማዕከል ላይ በ1994 ጥቃት በማድረስ ኢራንን እና ሄዝቦላን ከሰሱ። ጥቃቶቹ እያንዳንዳቸው ከደርዘን በላይ ሰዎች እንዲገደሉ ምክንያት ሆነዋል።
ኢራን እና ሄዝቦላ በጥቃቶቹ እጃቸው እንደሌለበት አስተባብለዋል።
15.4K views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-19 19:34:50 በፓሪስ በኢራን ቆንስላ ደጃፍ ራሱን ለማቃጠል ሲያስፈራራ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ክስተቱ በአሁነ ወቅት በእስራኤል እና ኢራን መካከል ካለው ውጥረት ጋር ስለመያያዙ የታወቀ ነገር አለመኖሩ ተገልጿል።
https://bit.ly/449gEDe
17.0K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 15:20:00 ከባንክ ብድር ለማግኘት የሞተ ሰው የወሰደችው ብራዚላዊት ተያዘች

እንስቷ የአዛውንት አስከሬን በዊልቼር እየገፋች በመውሰድ ነው በስማቸው ብድር እንዲሰጣቸው የጠየቀችው።

https://bit.ly/3U0V7YB
13.1K views12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 14:15:02 ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ ስምምነት ዙሪያ የአቋም ለውጥ አድርጋለች?


የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ጉዳይ ህዝቡን ባሳተፈ መንገድ በውይይት ለመፍታት ጥረት ይደረጋል ተብላል


የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ አባል ለመሆን የተጀመረው ድርድር በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል


ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-and-somaliland-port-deal-escalation
13.5K views11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-18 12:37:44 የአውሮፓ ህብረት በኢራን የሚሳኤልና ድሮን አምራቾች ላይ ማዕቀብ ለመጣል ተስማማ

አሜሪካም በእስራኤል ላይ ጥቃት የፈጸመችውን ኢራን በማዕቀብ እቀጣለሁ ብሏለች።

https://bit.ly/3vWM9n5
13.6K views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ