Get Mystery Box with random crypto!

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

የሰርጥ አድራሻ: @alainamharic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 69.32K
የሰርጥ መግለጫ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2024-05-07 22:32:58
ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ?

ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል።

የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

እንዴት ማየት ይችላሉ? በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3y0UKpz ዲቪ ሎተሪ አመልካቾች እድለኛ መሆናቸውን እንዴት ማየት ይችላሉ?

ካሳለፍነው ጥቅምት እስከ ህዳር ወር ድረስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት የተሞላው የድቪ 2025 አሸናፊዎች ታውቀዋል።

የድቪ 2025 አመልካቾች ለዚህ እድል መመረጣቸውን እና አለመመረጣቸውን በእጃቸው ላይ ባለው የማመልከቻ ኮድ ተጠቅመው ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

የድቪ 2025 አሸናፊዎች እስከ ቀጣዩ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የሚስጢር ቁጥራቸውን መያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

እንዴት ማየት ይችላሉ? በተከታዩ ሊንክ ይመለክቱ፤ https://bit.ly/3y0UKpz
14.0K views19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 21:30:34 አውስትራሊያን ያበሳጨው የቻይና ተግባር ምንድን ነው?

የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር የቻይናን ተግባር “ተቀባይነት የሌለው” ሲሉ በጽኑ አውግዘዋል። የቻይና ጦር ጄቶች የአውስትራሊያ ባህር ኃይል ሄሊኮፕተርን አዋክበዋል ነው የተባለው።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3JOjZhs
14.6K views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 19:25:06 ለፈተና አይበገሬዋ ሚስት ለ10 አመት ኮማ ውስጥ የቆየ ባሏ ሲነቃ ተመልክታለች

በ2014 በገጠመው የልብ ድካም ኮማ ውስጥ የገባውን ባሏን ተስፋ ሳትቆርጥ ስትንከባከብ ቆይታ የድካሟን ፍሬ ለማየት በቅታለች።

https://bit.ly/3wfeJk1
15.7K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 17:45:00 የእስራኤል ጦር ጋዛን ከግብጽ ጋር የሚያገናኘውን ወሳኝ ማቋረጫ ተቆጣጠረ

ሀማስ፣ እስራኤል ጥቃት በመክፈት በካይሮ እየተካሄደ ባለው የተኩስ አቁም ድርድር ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እያሳደረች ነው ሲል ከሷል።
https://bit.ly/3QywEc6
15.7K views14:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 20:21:06 ቻይና ከጨረቃ የሩቅ ክፍል ናሙና ለማምጣት የጠፈር መንኮራኩር አመጠቀች

ቸንጅ-6 ፕሮብ ከሮኬቷ ከተለያየች በኋላ ወደ ጨረቃ ኦርቢት ለመድረስ ከአራት እስከ አምስት ቀናት እንደሚፈጅባት ይጠበቃል።
https://bit.ly/4dmY7ay
13.7K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 20:11:06 የኢትዮጵያ መንግስት ምዕራባውያን በፕሬስ ነጻነት አያያዝ ዙሪያ ያቀረቡበትን ትችት እንደማይቀበለው ገለጸ

በአዲስ አበባ የሚገኙ የምዕራባውያን ሀገራት ኢምቢሲዎች ባወጡት የጋራ መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞች ስራቸውን በመስራታቸው "ማስፈራሪያ እና አግባብነት የሌለው እስር ይደርሰባቸዋል" ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-declined-western-countries-comment-on-journalist-arrest
13.7K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 20:11:05 የማራዶና ቤተሰቦች የቀድሞውን እግር ኳስ ኮከብ አፅም ወደ ሌላ ቦታ ለማዘወር ጠየቁ

ማራዶና በ2020 ነበር በተወለደ በ60 አመቱ በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ ያለፈው

የናፖሊ ደጋፊዎች እና የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ማራዶናን "የእግር ኳስ ፈጣሪ" በማለት እስከማምለክ ደርሰዋል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3y3JetC
12.7K views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 16:44:48 በውጭው ዓለም ዝነኛ የሆኑ በኢትዮጵያ ግን ብዙ ያልተለመዱ የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎችን እናስተዋውቅዎ

ኪውኪው፣ ፒንትረስት፣ ሬዲት፣ዊቻት ተምብለር እና ሌሎችም የማህበራዊ ትስስር ኩባንያዎች ብዙ ተከታዮች አሏቸው

እነዚህ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በየወሩ በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች እንዳላቸው ተገልጿል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3ybweC1
13.9K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 15:21:53 ጋዛን መልሶ ለመገንባት እስከ 50 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ አስታወቀ

ተመድ በጋዛ ከሚገኙ ቤቶች ውስጥ 70 በመቶው መውደማቸው ገልጿል። በጋዛ ውስጥ ላለፉት 40 ዓመታት ሁሉም ልማቶችና ኢንቨስትመንቶች በጦርነቱ ወድመዋል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4a4cnC0
ጋዛን መልሶ ለመገንባት እስከ 50 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ አስታወቀ

14.1K views12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 12:15:41 በብሪታንያ ያለመታወቂያ መምረጥ እንዳይቻል ሲቀሰቅሱ የነበሩት ቦሪስ ጆንሰን መታወቂያ ረስተው ተገኙ

በእንግሊዝ የአካባቢያዊ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል

ድምጽ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያ የሄዱት የቀድሞ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መታወቂያ ረስተው ለመመለስ ተገደዋል ተብሏል

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3WqH4OF
14.1K views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ