Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.06K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 268

2022-08-31 11:18:33 ሂዩውማን ራይተስዎች ከሰኔ የጅምላ ግድያ የተረፉ የምዕራብ ወለጋ ነዋሪዎች ጥበቃ እየተደረገላቸው አይደለም አለ፡፡

ዓለም አቀፉ የሰባዓዊ መብቶች ጥበቃ ተከራካሪ ድርጅት እ.አ.አ. ነሐሴ 31 ቀን 2022 ባወጣው መግለጫ ከባለፈው ሰኔ ወር በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ወለጋ ዞን ቶሌ ቀበሌ ከተፈፀመው የጅምላ ግድያ የተረፉ የአካባቢው ነዋሪዎችን ለመጠበቅ የመንግስት ፀጥታ ሐይሎች የሰሩት ስራ አነስተኛ ብሏል፡፡በሰኔው ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን፣ አብዛኞቹ ህፃናትና ሴቶች በጅምላ መገደላቸውን ያስታወሰው ድርጅቱ ከዚህ ጥቃት የተረፉት ነዋሪዎች ግን ከሦስት ወራት በኋላም ቢሆን አስተማማኝ ጥበቃ እየተደረገላቸው አለመሆኑን ጠቁሟል፡፡

የሂዩውማን ራይትስዎች የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ላቲቲያ ባደር ” ታጣቂዎቹ መንድሮቹን አንድ በአንድ ሲወድሙ፣ በጭካኔ መላው ቤተሰብን ሲገድሉ በአቅራቢያው የነበሩ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ምንም ሳያደርጉ ቀርተዋል፡፡” ሲሉ የሰኔውን ጥቃት አስታውሰዋል፡፡”የኢትዮጵያ መንግስት ተዓማኒነት ያለው ገለልተኛ አካል ማጣራት እንዲያደርግ፣ ለጥቃቱ ሀላፊነት የሚወስዱትን እንዲለይና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው እርዳታ ሊያደርግ ይገባዋል፡፡” ብለዋል፡፡

ከሰኔ እስከ ነሐሴ 2022 25 ሰዎችን በስልክ አነጋግሪያለሁ የሚለው ሂዩውማን ራይትስ ዎች 19ኙ የዓይን እማኞችና ቀሪዎቹ ደግሞ የጥቃቱ ሰለባዎች ዘመድ መሆናቸውን የጠቀሱለት ሲሆን መኖሪያቸውም ጉቲን፣ ጨቆርሳ፣ ሲልሳው፣ ቤገን ተሰኙ መንደሮች ናቸው፡፡ከዓይን ምስክሮቹ፣ ጥቃቱ ከመፈፀሙ በፊትና በኋላ ከሳተላይት ተገኝተዋል ካላቸው ምስሎች በመነሳት የተገደሉት ሰዎች ስም ዝርዝር ደርሰውኛል ብሏል፡፡ያነጋገራቸውን የዓይን እማኞች ምስክር ያደረገው ድርጅቱ በወቅቱ ስለነበሩት ”አሰቃቂ” ጥቃቶች በዝርዝር አትቷል፡፡ከጅምላ ግድያው የተረፉት ነዋሪዎች በአካባቢው በተደጋጋሚ በሚፈፀሙ ጥቃቶች የተነሳ ፍርሃት ውስጥ መውደቃቸውን፣ በቂ ጥበቃና ሰብዓዊ ድጋፍ አለመኖሩን ጠቅሰዋል፡፡

በዚህ የተሳም ብዙዎች የኦሮሚያ ክልልን ለቅቀው እየወጡ መሆኑን መግለጫው አመልከቷል፡፡እንደ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) መረጃ ከቶሌ ቀበሌ አራት ሺህ ስምንት መቶ(4800) እንዲሁም ከምዕራብ ኦሮሚያ ደግሞ ከአምስት መቶ ሺህ(500 000) በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን ያመላክታል፡፡ድርጅቱ በመግለጫው ማጠቃለያ ለኢትዮጵያ መንግስትና በሽብርተኛ ድርጅትነት ለተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ማድረግ አለባቸው ያላቸውን ምክረ ሀሳቦች አስፍሯል፡፡

የኢትዮጵያ መንግስት በወርሃ ሰኔ ስለተፈፀሙት ግድያዎች፣ የንብረት ውድመት፣ ሌሎች የሰብዐጫዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ መረጃ እንዲሰጥ፣ አስቸኳይ የሰብዓዊአ እርዳታዎችን እንዲያደርስ፣ የአከባባውን የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ምናልባት ጉዳዩን ቸል በማለት ለምን ንፁሃን ሊጠብቁ እንዳልቻሉ ማጣራትና ውጤቱን ይፋ ማድረግ፣ ተዓሚኒ፣ ገለልተኛ፣ ውግንና የሌለው ምርመራዎችን እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡በሽብርተኝነት ለተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ባስተላለፈው መልዕክት ደግሞ ሁሉንም ዓይነት ከህግ ውጪ የሆኑ ግድያዎች እንዲያቆም፣ ጥቃቱን የፈፀሙ የጦር አዛዦችን በአግባቡ እንዲቀጣ ሲል ጠይቋል፡፡

[Asham]

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
17.1K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:12:36 አሸባሪው ቡድን የግዳኗን-ሙጃ ከተማ በመቆጣጠር ከዚያም ኩልመሰክን በመያዝ ከወልዲያ ላሊበላ የሚወሰደውን መሰመር ለመቁረጥ የነበረው እቅድም በወገን ጦር ብርቱ ከንድ ከሸፏል::

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.5K views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:11:02 #መረጃ በወልድያ ግንባር!

ወልዲያ ከተማን ከጠላት ወረራ ለመከላከል እየተደረገ ያለው ውጊያም አመርቂ ውጤት እየተመዘገበበት ነው። በዶሮ ግብር ተራራዎች አቅጣጫ አቋርጦ ሲሪንቃ ላይ ዋናውን መንገድ ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ እንዳሰበው ቀላል አልሆነለትም። በታች በቃሊም በኩል አፍሪኬር ላይ ዋናውን አስፓልት ሊቆርጥ ያደረገው ሙከራም ሙሉ በሙሉ ተኮላሸቷል። በዚህ አቅጣጫ የመጣው አብዛኛው ሀይል እንደ ቅጠል የረገፈ ሲሆን የተረፈው ደግሞ በሚጦ ቀበሌ አድርጎ ወደሗላ ፈርጥጧል። ይሄን ተከትሎም ወልዲያ ከተማ ዛሬም በወገን ጦር እጅ ነች።

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
2.7K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:00:40 በህዝባችን ላይ እየደረሰ የሚገኘውን የጠላት ትህነግና መሰሎቹ ወረራ ለመቀልበስ በየትኛውም ግንባር ለመሰለፍ ዝግጁ ነን

   የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር

በወቅታዊ የጠላት ወረራ ሲመክር የቆየው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በህዝባችንና በሀገራችን የህልውና ዕጣ ፈንታ ላይ ያነጣጠረውን የጠላት ወረራ እንደተለመደው ከህዝባችንና ከፀጥታ አካላት ጎን በመሰለፍ ማንኛውንም መስዕዋትነት በመክፈል ጠላትን ለመፋለምና ዕኩይ ምኞቱን ለማክሸፍ ዝግጁ መሆናችንን እናሳውቃለን።

  ህዝባችን የተለመደው አጋርነትህ እንዳይለየን እያልን ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ የሚከተሉት ትብብርና ድጋፎች የሚመለከተው አካል እንዲያደርግልን እናሳስባለን።

1ኛ-አላግባብ በእስር የሚገኙ የፋኖ ዓባሎቻችን በአስቸኳይ እንዲፈቱ፣

2ኛ-በከፋፋይ ሴረኞችና በተራ አሉባልታ እየተሳደዱና ያልተገባ ጫና እየደረሰባቸው የሚገኙ በየትኛውም አካባቢ የሚገኙ የፋኖ ዓባላት ነፃነት ተሰቷቸው ትግሉን እንዲቀላቀሉ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ፣

3ኛ-በዘመቻችን ቀና ትብብርና መደጋገፍ የሚመለከተው ሁሉ እንዲያደርግልን ስንል ከዘመቻ ዝግጅታችን መሳ ለመሳ ትብብርና ድጋፍ እንጠይቃለን።

ለቀናት እየተደረገ በሚገኘው ጦርነት የሚጠበቅባችሁን እየፈፀማችሁ ለምትገኙ የህዝባችን ታማኝ ጀግና ልጆች ሁሉ ያለንን ክብር እያረጋገጥን በትንሽ ቀናት ውስጥ ከጎናችሁ ተሰልፈን የጠላትን ግፍና ዕኩይ ምኞት አክሽፈን ጦርነቱን በድል እንደምንቋጨው ጥርጥር የለንም።

በክቡር መስዕዋትነት የተከበረ ሀገርና ህዝብ እናፀናለን!

በምክክር ላይ የቆየው የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር መልዕክት ነው።

          አንድነት ሀይል ነው!

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
3.5K viewsedited  05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:58:40 ምሽት ላይ የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ ከተማ የተመረጡ ወታደራዊ ቦታዎችንና አንድ የነዳጅ ማከማቻን በመደብደብ ወራሪው የህወሓት ቡድን ላይ ከባድ ኪሳራ አድርሷል::

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ

@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
3.4K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:21:52 መረጃ
#ወልቃይት_ጠገዴ!

ፍልሚያውን ትህነግ/ህወሓት ዛሬ ጀምሮቷል። ህዝቡም ከጥምር ጦሩ ጋር በመሆን የተለመደውን አኩሪ ጀብደ በወራሪ ቡድን ላይ ይፈፅማል!!

@Addis_News
@Addis_News
6.0K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:03:34
እንዴት አደራችሁ

“ወልድያችን በጀግኖቿ ጥበቃ ሰላም አድራለች።” የወልድያ ከንቲባ ዶክተር ዳዊት መለሰ

@Addis_News
@Addis_News
7.0K views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:02:40 በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
6.8K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:02:40
የብዙ ወንዶች ሀሳብ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስ ዘላቂ መፍትሄ በሀገራችን አስመጥተናል።

በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
ይደውሉ +251907270050
ያዋሩን @DrEYOBB
1.በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።
2.የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።
3.በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
በተጨማሪ የክብደት (ውፍረት) መጨመሪያም, የቆዳ ልስላሴ, እንዲሁም የምግብ ፍላጎት መጨመሪያ አስመጥተናል ይደውሉ
+251907270050
አ.አ, ሀዋሳ, አዳማ በተለያዩ ክልል ከተሞች ሰዋች አዘጋጅተናል ይዘዙን ባሉበት ቦታ ሆነው ያገኛሉ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
@onehabsha1
6.7K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:02:40
፨ መርጌታ ሚካኤል የባህል ህክምና ፨
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
09 37 98 41 04
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0937984104 ይደውሉልን
6.5K views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ