Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.06K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 267

2022-08-31 18:20:16
#ሰበር_መረጃ!

#በአበርገሌ ግንባረ‍ በወራሪው ህወሓት ጉጀሌ ተይዘው የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ቦታዎችን ወራሪው ሀይል ተደምስሶ በጥምር ሃይሉ ተይዘዋል::

" ጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን እና የአማራ ልዩ ኃይል በፀመራ ግንባር በጁንታዉና ዉታፍ ነቃዮቹ ላይ እያሳረፈ ያለዉን ጡጫ አጀብ ያሰኛል። ጠላት እግሬ አዉጭኝ እያለ ላለፉት ወራት ምናልባትም ለአንድ አመትና ከዚያ በላይ ይዟቸዉ የቆየዉን ገዥ መሬቶችና ምሽጎች ጥሎ ፈርጥጧል። አበርገሌ ተከስተናል "

via gion

@Addis_News
@Addis_News
17.0K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 17:04:15 ሰበር መረጃ ፤
የጎንደሩ ፋኖ ከጫካ ወደ ግንባር ዘመተ/
OMN እና ኩሽ ሚዲያ የወለጋ አማራን ለማስጨፍጨፍ ቅስቀሳ ጀመሩ/
የወልቃይት ህዝብ መከላከያን አስደመመ
ሙሉ መረጃውን



16.7K viewsedited  14:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:49:33 አሁናዊ መረጃ!

ትናንት ተቋርጦ የነበረው የወልዲያ ከተማ መብራት ተጠግኖ ተመልሷል።

ሀይል አሰባስቦ በወርቄ በኩል በብዛት የመጣውን ወራሪ ክንደ ብርቱወቹ ወርቄወች ከመከላከካ ጋር በጥምረት አሳሩን እያበሉት ነው።

በግዳን በኩል በወራሪው ኃይል ይዞታ ሥር የነበሩ ቦታወች ሁሉ በጥምር ጦሩ እጅ ሥር ገብተዋል። የጥምር ጦሩ በዚህ በኩል አስደናቂ ብቃት ላይ ነው።

በዋግ አበርገሌ ግምባር የጥምር ጦሩ የተከፈተበትን ጥቃት በመቀልበስ ባደረገው የመልሶ ማጥቃት ድል እያስመዘገበ ነው።

በሱዳን በኩል ከውጭ ሀይሎች ጋር በጥምረት የተከፈተብንን የወራሪው ኃይል ጥቃት ለመመከት የዳንሻ ሰው ነቅሎ ዘምቷል። እኔ ልቅደም እኔ ልቅደም እያለ ነው።

ወራሪው ኃይል ሲዘጋጅበት የነበረውን ወረራ በሁሉም ግምባር ቢከፍትም ክንደ ብርቱ ኃይሎቻችን ጥቃቱን በመመከት በመልሶ ማጥቃት አሳሩን እያሳዩት ነው።


@Addis_News
@Addis_News
17.6K views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:48:45 ሸኔ

ከወራሪው የህወሓት ኃይል ጋር የተሰለፉ በርካታ የሸኔ ታጣቂዎች ተማረኩ

የህወሓት ወራሪ ኃይል ሰሞኑን ጥቃት በከፈተባቸው የአማራና የአፋር ግንባሮች ከቡድኑ ጋር ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ በርካታ የሸኔ ታጣቂዎች መማረካቸው ታወቀ፡፡

የህወሓት ወራሪ ኃይል በአማራና በአፋር ግንባሮች ጥቃት ከመክፈት ጎን ለጎን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ጋር በመነቀናጀት ሽብር ለመፍጠር እየሠራ እንደሚገኝ የጠቆሙት ምንጮች፤ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት ከተፈረጀው የሸኔ ቡድን ጋር በገባው ስምምነት መሠረትም በተለያዩ ግንባሮች የቡድኑን ታጣቂዎች አሰልፏል፡፡

በተለይ በቆቦ ከተማ ወረራ የፈጸመው ህወሓት የሸኔ ታጣቂዎችን ከፊት በማሰለፍ ወደ ፊት ለመግፋት ቢሞክርም በሀገር መከላከያ ሠራዊትና በጥምር ጦር በተሰነዘረበት መልሶ ማጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ እንደደረሰበት የተገለጸ ሲሆን፤ በርካቶችም ተማርከዋል፡፡ ከምርኮኞችም መካከልም በርካታ የሸኔ ታጣቂዎች መኖራቸው ታውቋል፡፡

ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችና ከውስጥ ባንዳዎች ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ  ቀውስ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ህወሓት በተለያዩ ግንባሮች ጥቃት ከመክፈት ጎን ለጎን  በየክልሎች የሚገኙ ታጣቂዎች የሎጀስቲክስ፣ የፋይናንስና የመሣሪያ ድጋፍ እንዲደርሳቸው እገዛ እያደረገ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡

@Addis_News
@Addis_News

የግንባር ዜና የሚቀርብበት ቻናል ልጠቁማችሁ


@Ezmerejaet
@Ezmerejaet
16.1K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:48:37
በመቀሌ ከተማ የአየር ድብደባ መፈፀሙ ተገለፀ!!

የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትናንት እኩለ ሌሊት በሰው አልቫ አውሮፕላን ድብደባ ተፈፅሟል።ድብደባው ያደረሰዉ ጉዳት ስለመኖር-አለመኖሩ ግን ቃል አቀባዩ አልገለፁም።

በፌደራል መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ግጭት ካገረሸ ወዲህ፣ በመቀሌ የአየር ድብደባ እንደተፈጸመ ሕወሃት ሲገልጽ የአሁኑ ሁለተኛው ነው።

@Addis_News
@Addis_News
14.6K viewsedited  12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:33:43
#ክብደት_ለመጨመር_የምግብ_ፍላጎት_ለማስተካከል_እንዲሁም_የሰውነት_ቅርፅ_ለማስተካከል_የሚረዳ_አዲስ_ምርት

ከአንድ ወር እስከ 45 ቀን ዉስጥ
      ክብደት መጨመር የሚረዳ

የምግብ ፍላጎት መጨመር የሚያስችል

  የቆዳን ጥራት እና ልስላሴ ለመጨመር
       የሚረዳ

ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ ፤
      ለቀጭን ሰዎች የሚመከር

ለሴቶችም የተስተካከለ አቋም
      እንዲጎናፀፉ የሚያግዝ

ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን አለን ፤
     
ያሉበት እናደርሳለን

-----------------------------
ለበለጠ መረጃ +251964593642
                             +251906495051
                             +251907495051

Telegram:     t.me/AM_CS
                            t.me/AM_CS1
                            t.me/AM_CS2
-----------------------------
ተጨማሪ ዘመኑ ያፈራቸውን ህይወት አቅላይ ምርቶች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
https://t.me/+UTXVYbFomXPc4JFm
13.0K views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:00:52
በሰሜን ወሎ ዞን 30 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን ተመድ አስታወቀ

በኢትዮጵያ ዳግም በተቀሰቀሰው ውጊያ ሳቢያ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ተጠልለው የነበሩ 30 ሺህ ሰዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለመፈናቀል መዳረጋቸውን የተመድ ቃል አቃባይ ስቴፈን ዱጃሪች ትላንት በሰጡት ዕለታዊ መግለጫቸው አስታውቀዋል።

በተመሳሳይ ሁኔታ በአፋር ክልል ካሉ ሶስት ወረዳዎች በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንደተፈናቀሉ ሪፖርት እንደደረሰው የመንግስታቱ ድርጅት የገለፀ ሲሆን ይህም የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎቱን እንደጨመረው መጥቀሱን ኢትዮጵያን ኢንሳይደር ዘግቧል።

@Addis_News
@Addis_News
15.3K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:39:01
አማራ ባንክ!

አማራ ባንክ አ.ማ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሰው ሃብት ልማትና አቅም ግንባታ ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተገልጿል ።

@Addis_News
@Addis_News
16.6K views10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 12:11:51
ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

@Addis_News
@Addis_News
17.5K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 11:34:48
እነዚህ በወልዲያ ከተማ ሰርገው ገብቶ የተያዙ ጁንታዎች ናቸው። መላጣው አንዱ በመከላከያ ሰራዊት የ7ኛ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር ውስጥ የጄኔራል መድፍ ተኳሽ የነበረና ወደ ሱዳን ከድቶ ገብቶ የነበረው ነው።

@Addis_News
@Addis_News
17.3K viewsedited  08:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ