Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.06K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 263

2022-09-03 10:32:06 ህውሀት

ህወሃት በደደቢት ያልጠበኩት ጦርነት ገጠመኝ ብሏል። በ(brook abgaz)

ቀድሞም ጦርነት ያለ እቅድና ወታደራዊ ፕላን የሚዋጋው ህወሃት በደደቢት ያልጠበቀውን ቅጣት በደደቢት እየተቀጣ ይገኛል።

ህወሃት ወልድያን ያዝኩኝ ብሎ ደጋፊውን ሲያስጨፈር የሀገር መከሌከያ ሰራዊት ስልታዊ ቆራጣ በማድረግ ደደቢት ደርሷል።

በአሁን ሰዓት በደደቢት ግንባር እያዋጉ ያሉት የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች ጦርነቱን እንዳልቻሉት እና ኃይል የማይጨመርላቸው ከሆነ ታጣቂው ሊበተን መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የጁንታው ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች "በደደቢት ያልጠበቅነው ጦርነት ነው የገጠመን፣ በዚህ ሁኔታ ተለዋጭ ኃይልም ሆነ ስንቅና ትጥቅ መላክ ስለማንችል የታሳችሁን አማራጭ ተጠቀሙ" የሚል መልስ ሰጠዋል።

ህወሃት የትግራይን ህዝብ ለከፋ ስቃይ ካጋለጠ እና ወጣቱን በጦርነት ከመጋደ በኋል በሚያሳዝን ሁኔታ ጦርነቱ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እያለ ይገኛል።
Muktarovich

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
14.5K views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:44:37 እንኳን ደስ አላችሁ የምስራች
የድል ዜናዎች ከግንባር ተሰሙ
ወ/ሮ ኪሪያት ኢብራሂም ላይ ጥብቅ ትዕዛዝ ወጣ
ጄኔራል ተፈራ ማሞ ዝምታቸውን ሰበሩ
ሰበር መረጃዎች ሙሉ መረጃው




3.0K views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:50:57
እጅግ ያሳዝናል!

እነዚህ ህፃናት በጦርነቱ የተማረኩ ናቸው። ትህነግ ጠዋት ጠዋት ሻይ ጋር ቀላቅሎ አደንዛዥ እፅ ይሰጣቸዋል። ጦርነት መሃል "እጅ ስጥ" እያሉ ይመጣሉ። ተማርከው የከበባቸውን ሰራዊት ሁሉ እጅ ስጥ ይሉታል። እነዚህ እድለኛ ሆነው ተማርከዋል።

ህፃናትን ለጦርነት መጠቀም ወንጀል ነው። ትህነግ ግን ጭራሹን በአደንዛዥ እፅ አደንዝዞ ነው ወደ ጦርነት እየማገዳቸው ያለው።

@Addis_News
@Addis_News
6.4K views09:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:33:13
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ለጥቅምት 10 መቀጠሩን የሮሃ ሚዲያ ዘገባ ያሳያል።

@Addis_News
@Addis_News
7.0K viewsedited  09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:32:53
ህወሓት የኤርትራ ኃይሎች በአራት አቅጣጫ ጥቃት እንደከፈቱበት ገለጸ

በህዝብ ተወካዮች መክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጀው ህወሓት የኤርትራ ኃይሎች በአራት አቅጣጫ ጥቃት እንደከፈቱበት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ መንግስት በሕግ የሚፈልጋቸው የቡድኑ ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራው መሪ "ኢሳያስ አፈወርቂ ሀይሎች" ከኢትዮጵያ ጦር ጋር በመሆን በአራት አቅጣጫ በምእራብ በኩል በአድያቦ ጥቃት መክፈታቸውን በትዊተር ገጻቸው ጽፈዋል።

በተለያየ አቅጣጫ ጥቃት እንደተከፈተባቸው የገለጹት ቃል አቀባዩ ጥቃቱን እየመከቱት መሆኑን ገልጸዋል።
ኤርትራ በህወሓት ክስ ላይ እስካሁን በይፋ ያለችው ነገርር የለም።

@Addis_News
@Addis_News
6.8K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:32:22
#Advertisement

አዳዲስ እና ዘመናዊ የመኪና አማራጮችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል

በግብይቱ ውስጥ የእርስዎ ታማኝ አጋር

መኪና እንገዛለን፣ እንሸጣለን፣ እናስመጣለን እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ይደውሉ +251939842424

https://t.me/AbrahamDealer
6.5K views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:35:19
በደባርቅ ከተማ 16 ሰርጎ ገቦች ተያዙ

የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር በምሽት የኬላ ጥበቃ 16 የአሸባሪው የህወሓት ቡድን አባላት የሆኑ ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር አውሏል።**

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን እኩይ ዓላማ ለማስፈፀም በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ ገብተው እየተንቀሳቀሱ የመረጃ ማቀበል ሥራ የሚሠሩ 16 ተጠርጣሪ ሰርጎ ገቦች እና ሶስት ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ ብርሃን ፀጋየ ገልፀዋል።

የአሸባሪው ቡድን ለመከላከል በሚደረግ ዘመቻ የመጀመሪያው ተግባር የከተማችን ከሰርጎ ገብ መጠበቅ እና የደጀንነት ሚና መወጣት ዋነኛ እና ቁልፍ ተግባር መሆኑ ታውቆ በአደረጃጀት ስምሪት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን ከንቲባው ተናግረዋል።

Via:- EBC

@Addis_News
@Addis_News
10.5K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:34:18 ወልድያ የባንክ አገልግሎት ጀምሯል። የህወሃት ታጣቂዎች ማታ በጎብዬ በኩል ወደ አላውሃ ለመግባት ሙከራ ቢያደርጉም አልተሳካም።
@Addis_News
@Addis_News
9.6K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:33:58 በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!

http://T.me/EthioCarMarket
9.4K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:33:58
የብዙ ወንዶች ሀሳብ የሆነው የስንፈተ ወሲብ ችግር እንዲሁም የብልት ቁመት ማነስ ዘላቂ መፍትሄ በሀገራችን አስመጥተናል።

በሰዎች ላይ ተሞክረው ፈጣን ና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በክሬም ና በታብሌት አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሸጥ ላይ እንገኛለን።
ይደውሉ +251907270050
ያዋሩን @DrEYOBB
1.በወሲብ ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር በዘላቂነት የሚቀርፍ።
2.የብልት መጠን ማነስ ችግር በዘላቂነት መጠንን የሚጨምር።
3.በወሲብ ወቅት የብልት አለመቆም (ጥንካሬ) የማጣጥ ችግርን በዘላቂነት የሚቀርፉ ።
በተጨማሪ የክብደት (ውፍረት) መጨመሪያም, የቆዳ ልስላሴ, እንዲሁም የምግብ ፍላጎት መጨመሪያ አስመጥተናል ይደውሉ
+251907270050
አ.አ, ሀዋሳ, አዳማ በተለያዩ ክልል ከተሞች ሰዋች አዘጋጅተናል ይዘዙን ባሉበት ቦታ ሆነው ያገኛሉ።
ተጨማሪ ይመልከቱ
@onehabsha1
9.6K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ