Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.06K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 265

2022-09-01 14:38:57 መረጃ!

ከሱዳን አቅጣጫ በበረከት ወልቃይት በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ጦርነት ከከፈቱት የህወሓት ታጣቂዎች በተጨማሪ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ትግል ለመጣል በህወሓት ከፍተኛ ድጋፍ የሚደረግላቸው በቁጥር ጥቂት የኤርትራ ታጣቂዎች ጭምር እንዳሉበት የሁመራ መረጃ ምንጮቻችን ጠቁመዋል።

@Addis_News
@Addis_News
1.5K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:15:19 ሰበር ዜና

ትላንት በተወሰደው የአየር ጥቃት ኮረም ከተማ ውስጥ በስብሰባ ላይ የነበሩ ከአምስት በላይ የጁንታው ቁልፍ አመራሮች መደምሰሳቸውን የሚገልጽ የብስራት ዜናዎች ተሰምተዋል።

@Addis_News
@Addis_News
4.1K viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:14:46
የትግራይ ኃይሎች ከአማራ ክልል እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጠየቁ!

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል የጀመሩትን ውጊያ አቁመው ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለሱ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጠየቁ። ሚኒስትሯ በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ኃይሎች ክልሉን ለቀቅው መውጣት አለባቸው ብለዋል።

ቪኪ ፎርድ ይህን ያሉት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የኢትዮጵያ መንግስት ኃይሎች ዳግም ወደ ግጭት መመለሳቸውን በተመለከተ ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 26፤ 2014 ባወጡት መግለጫ ነው። ሁለቱ ኃይሎች እንደገና ወደ ግጭት መግባታቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ “መከራ የሚያመጣ” ነው ያሉት የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር፤ በክስተቱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን የማጣት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ገልጸዋል።

በሁለቱ ኃይሎች ውጊያ ምክንያት በቀጥታ ከሚደርሰው የሰዎች ሞት ባሻገር፤ በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ የሚገኘው ሰብዓዊ ሁኔታ በግጭቱ ምክንያት ይበልጥ ስለሚባባስ የሰዎችን ሞት ሊያስከትል እንደሚችል ፎርድ በመግለጫቸው ጠቁመዋል። የሰሜን ኢትዮጵያው ግጭት በትግራይ፣ በአማራ እና አፋር የሚገኙ 13 ሚሊዮን ሰዎችን የሰብዓዊ እርዳታ ፈላጊ እንዳደረጋቸው ያስታወሱት ሚኒስትሯ፤ የአሁኑ ውጊያ እና በህወሓት የተያዘው የዓለም የምግብ ድርጅት ነዳጅ፤ የሰብዓዊ ድርጅቶችን ስራ “ይበልጥ አስቸጋሪ ያደርገዋል” ብለዋል።

የብሪታንያ መንግስት፤ ህወሓት የያዘውን ነዳጅ ለእርዳታ ማከፋፈል እና ለሌሎች አንገብጋቢ አገልግሎቶች እንዲውል እንዲያደርግ ጥሪ ያቀርባል ሲሉም የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትሯ አክለዋል።

@Addis_News
@Addis_News
4.1K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:13:11 ሰበር መረጃ ፤
የጎንደሩ ፋኖ ከጫካ ወደ ግንባር ዘመተ/
OMN እና ኩሽ ሚዲያ የወለጋ አማራን ለማስጨፍጨፍ ቅስቀሳ ጀመሩ/
የወልቃይት ህዝብ መከላከያን አስደመመ
ሙሉ መረጃውን



4.1K views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 14:11:06
#Advertisement

አዳዲስ እና ዘመናዊ የመኪና አማራጮችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል

በግብይቱ ውስጥ የእርስዎ ታማኝ አጋር

መኪና እንገዛለን፣ እንሸጣለን፣ እናስመጣለን እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ይደውሉ +251939842424

https://t.me/AbrahamDealer
4.2K views11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 13:00:01 ራያ ግንባር
የህወሀት ሃይል ተጠቅሎ የራያ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። በጎሊና እና አላ ውሃ ወንዞች የአማራና አፋር ክልል አዋሳኝ አከባቢዎች ከጎብየ በደቡብ በኩል እስከ ዲቢ መገናኛ ቆላ መውረጃ በሰፊው ተሰግስጓል።
ቁጥሩ ከ30-50ሺህ የሚገመት ሃይል በዚህ ሸለቆ ውስጥ ገብቷል። የያዟቸው መሳሪያዎች ብሬይን፣ ዲሽቃ፣ መትረየስ፣ ስናይፐር፣ ከሶስት የማይበልጡ ዙ-23 እና አንድ መድፍ ይዟል።
ትጥቁን በግመልና አህያ ጭኖ በራያ ጨርጨር ዞብል ተራራ አድርጎ በራማ-ቦረን-ጋቲራ-ዲቃሎን አድርጎ እጅግ በጣም ብዙው ሃይል ወደ ወርቄ አቅጣጫ ገብቷል። ሌላኛው ሃይል ቦረን ተነስቶ አረቁቴ ወርዶ  ገደመዩ ነዲ ተራራን ተገን አድርጎ ወደ ዲቢና አጋምሳ መንደሮች ወርቄ ገብቷል።

@Addis_News
@Addis_News
8.3K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:50:18
የህወሓት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ኃይሎች ጥቃት ከፍተዋል ብለዋል። በጉዳዩ ላይ የኤርትራም ሆነ የኢትዮጵያ መንግስታት ዛሬ ያሉት ነገር የለም።

@Addis_News
@Addis_News
12.5K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:15:28
#ኤርትራ!

የኤየርትራ ጦር ዛሬ ጠዋት በትግራይ ሰሜናዊ #አዲያቦ አካባቢ መጠነ ሰፊ ጥቃት ፈጽሟል። የኤርትራ ጦር ወደ ጥቃት የገባው ህወሃት ባደረገው ትንኮሳ መሆኑ ታውቋል።

@Addis_News
@Addis_News
13.0K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:34:33 የማይረሱት_የትህነግ ወራሪው ሀይል ግፎች

ክፍል አንድ

ትናንት "ሒሳብ እናወራርዳለን!" ዛሬ "የምናወራርደው ሒሳብ የለም።" እያለ ወረራ የፈጸመው የጌታቸው ረዳው ትህነግ የማይረሳው ግፍ!!

"እናንዬን ድው አደረጋት"

ህጻናት የታቀፉ ወላጆችን በግፍ የረሸነው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ህጻን አማን እና ወንድሞቹን ያለወላጅ አስቀርቷል። ህጻን አማን በእናትና አባቱ አስከሬን መካከል በደም ተነክሮ ነው የተገኘው። የእናቱን ሞት በአይኑ አይቷል። የወላጅ እናቱን እና አባቱን አስከሬን ታቅፎ ተገኝቷል። ይህ የጭካኔ ጥግ "ሂሳብ እናወራርዳለን" በሚል የአሸባሪው ቡድን አመራሮች ተናግረው በአማራ ክልል ወረራ ከፈጸሙ በኋላ የፈጸሙት የማይረሳው የሽብር ተግባራቸው ነው።

ጥቅም 24፣ 2013 ዓ.ም ምሽት፤ የወቅቱ የቡድኑ ቃል አቀባይ ሴኮ ቱሬ ባሞካሸው አገላለጽ "መብረቃዊ ጥቃት" በመከላከያ ላይ ክህደት ፈጽሞአል።

በህግ ማስከበር ዘመቻው ወቅት መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ክልል ከወጣ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ ዳግም ወረራ የፈጸመው "ከአማራ ጋር ሒሳብ አወራርዳለሁ!!" በሚል የበቀልና የጥፋት ስሜት ነበር። በዚህ ወረራ በአማራ አፋር ክልሎች ከፍተኛ ግፍ በንጹሃን ህጻናት፡ ሴቶች እና ህዝቡ ላይ ፈጽሞ ተመልሷል።

ትህነግ ዛሬም ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት በዘረፈው ነዳጅና ምግብ ለሶተኛ ዙር ጦርነት ሲጀምር መንግስትና ህዝብ የዘረጉትን የሰላም እጆች እረግጦ እና ለዳግም ግፍ መሆኑ ግልጽ ነው።
ከቀናት በፊት የትህነግ ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ እንዳለው ትናንት ከአማራ ጋር ሒሳብ እናወራርዳለን ያለውን ቀይሮ "ከአማራ ህዝብ ጋር የምናወራርደው ሒሳብ የለም" ሲል ተደምጧል።

የማይረሳው የትህነግ ግፍ ግን ይህ ነው።
ህጻናትን በጦርነት ከመማገድ ጅምሮ ህጻናት እያዩ ወላጆቻቸውን እስከ መረሸን የደረሰ!!
ይህ ንፋስ መውጫ ከተማ ውስጥ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው።

@Addis_News
@Addis_News
14.5K views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 07:33:38
ቪዲዮ - በጦርነቱ የተማረኩት ህፃናት ልጆች ምን ይላሉ?

"... ለአንድ ባለስልጣን ተብሎ፣ ለአንድ ሰው ብሎ የሞተውን ሰው እናንተ አላያችሁም የሞተው እንደኔ ቢማረክ ጥሩ ነበር"

"... የትግራይ ህዝብ ይሄን ጁንታ አትመኑት ፣ አትውጡ"

"...አንድ የሀብታም ልጅ እኮ አታገኙም፣ የደሀው ልጅ ነው ፣ የደብረፂዮን ልጅ የለም፣ የጌታቸው ረዳ ልጅ የለም... የትግሬ የደሀ ልጅ ግን አለ፣ የሞተም አለ። የአለም ህዝብ ቢያየን ጥሩ ነው። ዝም ብሎ እየሞትን እያየን ነው"

@Addis_News
@Addis_News
13.0K viewsedited  04:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ