Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ነገር መረጃ

የሰርጥ አድራሻ: @addis_news
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 76.06K
የሰርጥ መግለጫ

አዲስ ነገር መረጃዎች
መረጃዎች በትኩሱ ና ሳይዉሉ እንዲሁም ሳያድሩ በቻናሉ በኩል ይደርሳሉ
ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ ስራዎች 👇👇
@Addisnegermereja_bot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 262

2022-09-03 17:11:28
****
በህወሃት ሽብር ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው የማያዳግም እርምጃ እንደቀጠለ ነው፡፡በዋጃ መውጫ በተደረገ የድሮን ኦፕሬሽን የጁንታው ታንኮችና በርካታ ጀሌዎቹን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ አመድነት ተቀይረዋል፡፡

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
14.1K viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:45:45 መረጃ - ኮምቦልቻ

ኮምቦልቻ ከተማ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ ከ100 በላይ የህወሓት ሰርጎ ገብና አስተኳሾች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በኬላ እየተደረገ ካለው ቁጥጥር በተጨማሪ ሁሉም የከተማዋ ማህበረሰብ ፀጉረ ልውጦችን ሲያይ ለሚመለከተው አካል እንዲያሳውቅ ጥሪ ቀርቧል።

@Addis_News
@Addis_News
15.1K views12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:24:17
መቀሌ ከተማ የሚገኘውን የመስፍን ኢንደስትሪያል እንጂኔሪንግ የመሳሪያ ማከማቻ ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በድሮን ድብደባ ሲያካሂድ የሚያሳይ የቪዲዮ መረጃ!

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
15.1K views12:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 14:52:34
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ በሥራ ላይ እንዲውል ወሰነ።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
14.8K viewsedited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:31:13
በምዕራብ ግንባር የወገን ጦር በጠላት ላይ እያሰመዘገባቸዉ ያሉ ድሎች ቀጥለዋል የጠላት ሀይል ሲጠቀምበት የነበረው ግዴማ መስመር ያለ ምሽግ ልዩ ቦታው ጀንጅሪት እየተባለ የሚጠራው በወገን ሀይል ከጥዋቱ 4:30 አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለ መሆኑ ጅንጅሪት አካባቢ ተበታትኖ የሚገኘውን የጠላት ሀይል የወገን ሀይል የማፅዳት ስራ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን እየሸሸ የሚሄደውን የጠላት ሀይል አሻባ ላይ የሱዳን ወታደሮች መሳሪያቸውን እንዲያራግፉ እያደረገ ይገኛል።(ጅንጅሪት ወደ ሃሻባ የጀልባ መሻገሪው አካባቢ ቦታ ነው በዚህ ውጊያ ኮ/ል መኮነን ሀይሉ የተባለ ክ/ጦር አዛዥ አዛዥን ጨምሮ በሺዎች የሚቆጥር ሬሳ ቡድኑ ጥሎ እየሸሸ መሆኑን፤ የቻለውን ቁስለኛ ደግሞ ዝሃና ወደ ተባለ የሱዳን ከተማ ለመውሰድ ጥረት እያደረገ ነው፤
Natnael Mekonnen
@Addis_News
@Addis_News
14.7K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:30:28
ኢትዮጵያ አሁንም ሰላምን ትመርጣለች - አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አሸባሪው ህወሓት በአስር ሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በማሰለፍ ጦርነቱን ቢጀምረውም ኢትዮጵያ አሁንም ለሰላም እጇን ዘርግታለች ሲሉ  በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ገለጹ።

አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ከሲ ኤንኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ አሸባሪው ህወሓት ለሰላም ምንም አይነት ፍላጎት ካለማሳየቱም በላይ ጦርነቱ እንዲጀመር ስለሚፈልግ ትንኮሳውን ጀምሯል ብለዋል።

ኢትዮጵያ ወደ ግጭቱ የገባችው አሸባሪው ህወሓት የሰው ማእበል በማሰለፍ በአማራና በአፋር ክልሎች ላይ ጉዳት ማድረስ በመጀመሩ ነው ብለዋል።

ካለፈው መጋቢት ጀምሮ የኢትዮጵያ መንግስት ሰብአዊነትን በማስቀደም ተናጥላዊ የተኩስ አቁም ማወጁን ያስታወሱት አምባሳደሩ አዋጁን ተከትሎም ኢትዮጵያ ከሽብር ቡድኑ ጋር ለሚደረገው የሰላም አማራጭ ተሳታፊዎች ማዘጋጀቷን አንስተዋል።

በትግራይ ክልል ለሚገኙ ተረጅዎች እንዲደርስ በሚልም በኢትዮጵያ በኩል በርካታ ተግባራት ሲከናወኑ እንደነበር ገልጸው መንግስት የምግብና የመድሃኒት እንዲሁም የእርዳታ ስርጭቱን ለማፋጠን የሚያግዙ የነዳጅና የስልክ  አቅርቦት እንዲኖር ማስቻሉን ተናግረዋል።

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በአፋርና በአማራ ክልል ስለወደሙ መሰረተ ልማቶች ከበቂ በላይ ማስረጃዎች እያላቸው ዝምታን ስለመምረጣቸው ያሰመሩበት አምባሳደሩ የኢትዮጵያ መንግስት በህዝብ ተሳትፎ የተመረጠ በመሆኑ በሁሉም የሃገሪቱ ጫፍ ላሉ ኢትዮጵያውያን ኃላፊነት እንዳለበት ይታወቃል ብለዋል።
  
@Addis_News
@Addis_News
13.7K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:30:17
#Advertisement

አዳዲስ እና ዘመናዊ የመኪና አማራጮችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል

በግብይቱ ውስጥ የእርስዎ ታማኝ አጋር

መኪና እንገዛለን፣ እንሸጣለን፣ እናስመጣለን እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ይደውሉ +251939842424

https://t.me/AbrahamDealer
13.2K views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:52:53 ሰበር መረጃ
የድል ዜና ከራያ ግንባር ተሰማ
የዘንድሮው የዲቪ እድል ሊከሽፍ ይችላል ምን ተፈጥሮ ነው ??
ስዩም ተሾመ እስር ቤት ገባ / የሸዋሮቢት ፋኖዎች ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ወጣ መሉ መረጃው የድምፅና የምስል







14.4K viewsedited  08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:43:51 መረጃ!

በሁመራ በኩል ከግንባር ሸሽቶ ወደ ሱዳን ግዛት ዘልቆ የገባውን የወ*ያ*ኔ ታጣቂ የሱዳን መንግስት ትጥቅ እያስፈታ ለቀይመስቀል እያስረከበው ነው። አሸባሪው ቡድን አሁን የቀረው ብቸኛ ግንባር በቋራ (ቲያ) ያለው ነው። ዛሬ ጥምር ጦሩ በቲያ ያለውን ቀሪ ሽብርተኛ  አረፋፍዶ ጠምዶታል።

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
14.1K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 11:26:53
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተነገረ!

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ።የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል

የዩቲዩብ ቻናላችንን ጎብኙልን ሰብስክራይብ አድርጉን

https://youtube.com/channel/UCxxg53ZZwSbKMzeqTvj__Vg

@Addis_News
@Addis_News
14.2K views08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ