Get Mystery Box with random crypto!

የአብነት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @abenet_tmhert
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.99K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል
፦የግእዝ ቋንቋን ጨምሮ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-30 18:29:14
ቅዱስ ሲኖዶስ ምን ውሳኔ አስተላለፈ ?

ካሁን ቀደም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበትና በመቀጠል አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮምያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት በተገኙበት በተደረገው ውይይት በተደረሰው 10ሩ የስምምነት ነጥቦች መሠረት ቅዱስ ሲኖዶስ በስፋት ከተወያየ በኋላ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።

ከውሳኔዎቹ መካከል ፦

- የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መሪነት ወደ ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ በመምጣት እስካሁን ድረስ በበዓታቸው ጸንተው የቆዩት 3ቱም የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ማለትም ፦
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣
ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ
ብፁዕ አቡነ ዜናማርቆስ ላይ አስቀድሞ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የተላለፈው ውግዘት ከዛሬ መጋቢት 21 ቀን 2015ዓ.ም. ጀምሮ #ተነስቷል፡፡

- ውግዘቱ የተነሣላቸው 3ቱም ሊቃነ ጳጳሳት ከዛሬ መጋቢት 21 ቀነ 2015ዓ.ም. ጀምሮ በቀድሞ የሊቀ ጳጳስነት ማዕረጋቸውና ስማቸው ማለትም ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሊቀጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ዜናማርቆስ ሊቀጳጳስ ተብለው እንዲጠሩና አስቀድሞ ተመድበው ይሰሩበት በነበረው የሥራ ኃላፊነታቸው ሥራቸውን እንዲቀጥሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡

- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት በተደረገው ውይይት በተደረሰው ስምምነት መሠረት ጥሪውን ተቀብለው ለስምምነቱ ተገዥ በመሆን በጽሑፍ ጥያቄያቸውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ያቀረቡት 20ዎቹ የቀድሞ መነኮሳት ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም. በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ውሳኔ የተላለፈው ውግዘት ከዛሬ መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ #ተነስቷል፡፡ ቀሪዎቹ 5ቱ ባለው ጊዜ ተጠቅመው ወደቤተ ክርስቲያናቸው እንዲመለሱ ቅዱስ ሲኖዶስ በድጋሚ ያሳሰበ ሲሆን ውግዘቱን በሚመለከት በቋሚ ሲኖዶስ በኩል ታይቶ እንዲፈጸም ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡

- ውግዘቱ የተነሣላቸው 20ዎቹም የቀድሞ መነኮሳት አስቀድሞ በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሠረት ከዲቁና እስከ ቁምስና ባለው ማዕረገ ክህነታቸው እንዲያገለግሉ እና በምንኩስና ስማቸውም እንዲጠሩ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል፡፡

- ሃያዎቹ (20ዎቹ) የቀድሞ መነኮሳት የሥራ ምደባን በተመለከተ በተደረሰው ስምምነት መሠረት በቀድሞው የሥራ መደብ ደረጃቸው እንዲመደቡ ቅዱስ ሲኖዶስ በመወሰን ዝርዝር ጉዳዩ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በኩል እንዲፈጸም ቅዱስ ሲኖዶስ አዟል።

- ምንም እንኳን አስቀድሞ ከጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ እና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር በተደረገው ውይይትና ስምምነት መሠረት የታሰሩት ግለሰቦች በሙሉ እንደሚፈቱ ቃል የተገባ ቢሆንም እስካሁን ድረስ በርካታ ሰዎች በእስር ላይ የሚገኙ ስለሆነ መንግስት አስቀድሞ በገባው ቃል መሠረት ሁሉንም እስረኞች እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥብቅ አሳስቧል።

- በተከሰተው ችግር ከሀገረ ስብከት እስከ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ባሉት የቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር ላይ በኃላፊነት ተመድበው ሲሰሩ ቆይተው በችግሩ ምክንያት ተፈናቅለው የቆዩት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሀገረ ስብከትና የወረዳ ቤተ ክህነት ሠራተኞች ያለምንም የፀጥታ ስጋት በምድብ ሥራቸው ላይ እንዲቀጥሉ ከፌዴራል ጀምሮ በየደረጃው ያሉ የመንግስት አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ቅዱስ ሲኖዶስ ያሳስባል፡፡

(#ሙሉ ውሳኔው እንዲሁም መግለጫው ከላይ ተያይዟል)

@tikvahethiopia
924 views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 12:20:08 እግዚአብሔር_የሚወዳችሁ_እናንተም_የምትወዱት_ልጆቼ! አዲሱ ዓመት የእውነት አዲስ ዓመት እንዲኾንላችሁ ካሻችሁ ነፍሳችሁን ከኀጢአት ቀንበር አላቋት እንጂ ድጋሜ በኀጢአት ሸክም አትጫኗት፡፡ አሮጌው ዓመት እንዳለቀ ስታዩ እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡

ወደሌላ ዘመን አሸጋግሯቸዋልና እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡ ልቡናችሁንም ውቀሱት፡፡ በዕሜአችሁ ስንት ጊዜ እያለፈ እንደ ኾነ እያሰባችሁም ራሳችሁን እንዲህ ብላችሁ ጠይቁት፡- “ቀናት እየሮጡ ነው፡፡ ዓመታቱም እየነጐዱ ነው፡፡ የዕድሜዬ መንገድም እየተጋመሰ ነው፡፡ ታዲያ ምን በጐ ምግባር ያዝኩ? ከዚህ ምድር የማልፍበት ቀን እየቀረበ ነው፡፡ ታዲያ ምን የጽድቅ ሥራ ሠራሁ? በዚህ ዕድሜዬ መሥራት የነበረብኝ ምግባር ትሩፋት ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ አልችልም፡፡ ታዲያ ዕድሜዬ ሲገፋ ማድረግ የማልችላቸውም የጽድቅ ሥራዎች (ፆም፣ ጸሎት፣ ስግደት፣ አገልግሎት፣… ዕድሜ ሲገፋ ይከብዳሉና) እንዳቅሜ እያደረግኩ ነውን?” በማለት ልቡናችሁን ጠይቁት፡፡

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

@abenet_tmhert
@abenet_tmhert
@abenet_tmhert
131 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:45:08
መርጌታ ለየኩን ነኝ
(ከየትኛው እምነት ጋር በማይጋጭ መልኩነው የምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ)ጥበብ ታላቆን ታከብራለች
0918533054 አሁኑኑ ይደውሉ
አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.በትዳር ውስጥ ያለመስማማት
13.ለሎቶሪ እና ለእቁብ
14.ለግርማ ሞገስ
15.ለብልት ዝራቸው ለሚችኩልባቼው
16 .መኖርያ ፍቃድ ላላገኙ መፍተሄ
17.ንግድ ጀምርው አልሳካ ላለቸው
18. ገንዝብ ለሚባክኑ
19. ለአይነጥላ
20.ለታስር ሰው እዲፈታ የሚደርግ
21.ሰው ፌት መቆም መናገር ለሚፈሩ
22.ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውም ክርክር ለማሸነፍ
23.ለመካን ሴትም ወንድም መውለድ ላልቻሉ
24.ለስልጣን መጨመርያ
25.ስራ እድንቀጠር ማድርጊያ
26.ለማንኛውም በሺታ
27.ለገብያ ብዙ ደንበኛ እዲኖርን
28.ውጭ ሀገር ለመሄድ ኢንባሲ ገብቶ ለገርገረው
29.አርብ ሀገር ላላችሁ አስሪወቻችሁ እዲወዶቹሁ ደሞዝ ሳጠይቆቼው እዲጨምሮቹሁ
የሚርግ ጥበብ
30.የዲቪ ሎቶሪ እዲደርስን ማድርጊያ ጥበብ አለን

እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
ለበለጠ መረጃ 0918533054 ይደውሉ
461 views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 17:12:14
: ከቤተክርስቲያን በውግዘት የተለዩ 17 የቀድሞ አባቶች በተደረሰው ስምምነት መሰረት 10ሩን የስምምነት ነጥቦች መቀበልላቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ለብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶ/ር አስገብተዋል።

ደብዳቤውን ያስገቡት 17 ሲሆኑ አንዱ ወደ ጸበል መሄዳቸውን ገልጸው ደብዳቤአቸውን በተወካይ አስገብተዋል። በጥቅሉ ደብዳቤ ያስገቡት18 ሲሆኑ ቀሪዎቹ 6 የቀድሞ አባቶች በህመም ምክንያት እንዳልተገኙ በዛሬው ዕለት የተገኙት የቀድሞ አባቶች ገልጸው በቅርብ ጊዜ ቀሪዎቹ ግለሰቦች ማመልከቻቸውን ይዘው እንደሚመጡ ገልጸዋል።
959 viewsedited  14:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 15:00:59 በሰሜን ካሊፎርንያ የተገዛው የቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ ገዳም ቅዳሴ ቤት  ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ.ም ይከበራል።

መጋቢት 19 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

በሰሜን ካሊፎርንያ 3700 ሄክታር ቦታ በሳን ሚግየል የተገዛው ቅዱስ ዮሐንስ ወቅድስት አርሴማ ገዳም ቅዳሴ ቤት  ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ ም /Apri| 21 - to 22,2023/ ጀምሮ ይከበራል።

በሰሜን ካሊፎርንያ ፣ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሥር ለሕዝበ ክርስቲያኑ የጋራ መገልገያ የሆነ መንፈሳዊ ገዳም ተመሥርቶና ቅዳሴ ቤቱ ከአንድ ዓመት በፊት ተከብሮ  መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ።

ይሁን እንጂ የገዳሙ ኮሚቴ በገዳሙ ውስጥ ያቀዳቸውን የልማት ሥራዎች ለመሥራትና የተሟላ መንፈሳዊ አገልግሎት ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለመስጠት በገዳሙ ቦታ ላይ በቂ ሕንፃዎች ስለሌሉት ሌሎች አማራጮችን በማፈላለግ በጥናት ላይ እንደቆየ ይታወቃል።

በዚህም ምክንያት ከብዙ ጥረት በኋላ ከአራት በላይ የተለያዩ ሕንፃዎች ያሉትና 60 የሚሆኑ የአብነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የሚችል ማደሪያ አልጋዎች ያሉት 3700 ሄክታር ቦታ በሳን ሚግየል ከተማ ሞንተርየ ካውንቲ በመግዛት ሰፊና ታሪካዊ በሆነው የገዳም ቦታ ላይ በዚህ በሀገረ አሜሪካ የተወለዱ ልጆች እምነታቸውን የሚያጠንክሩበት ፣ የሀገራቸው ኢትዮጵያን ታሪክና ባህል የሚማሩበት ፣ የቤተ ክርስቲያናቸውን ሥርዓት ጠንቅቀው የሚያውቁበት፣ ለልዩ ልዩ የሱስ በሽታዎች ሰለባ የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከችግር ነጻ የሚሆኑበት፤ ምዕመናን ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት የሚጠይቁበት ፤ እንዲሁም አረጋውያን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር የሚቀርቡበት ሰፊ የሆነውን ቦታ ተረክቦ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ፣ አባቶች መነኮሳት ፣ አበው ካህናትና ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ፣ ምእመናንና ምእመናት በተገኙበት ሚያዝያ 14 ቀን 2015 ዓ.ም/April 22, 2023 ቅዳሴ ቤቱን ለማክበር ተዘጋጅቷል።

በሰሜን ካሊፎርንያ ፣ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት  ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ እንደገለጹት የኆኅተ ሰማይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አንድነት ገዳም ቅዳሴ ቤት በዓል የሚከበረው ከዋዜማው ሚያዝያ 13 ቀን 2015 ዓ ም /Apri| 21 ' to 22 2023/ ጀምሮ መሆኑን ገልጸው  ኦርቶዶክሳውያን በቅዳሴ ቤቱ በዓል ላይ በአካል በመገኘት በረከት እንዲቀበሉ ጥሪ አድርገዋል።

ኢኦተቤክ ቴቪ
1.1K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 10:16:28 *መሪጌታ ለይኩን የባህል መድሀኒት
                09-18-53-30-54
""""እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም"""
የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!!
✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
      1,ለመፍትሄ ስራይ
      2,ለቡዳ
      3,ለቁራኛ
      4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት
      5,ለግርማ ሞገስ
      6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)
      7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)
      8,ለጋኔን
      9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ
   10,ለሎተሪ
   12,ለእቁብ
   13,ለመስተሳልም
   14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)
   15,ለስንፈተ ወሲብ
   16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ
   17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን
   18,ለገበያ
   19,ለወር አበባ ችግር
   20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)
   21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል
   23,ለሙግት
   24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ
    25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)
    26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)
    27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ
    28,ለቀለም (ለትምህርት)
    29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት
    30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
    31, ለሁልም መስተፋቅር
ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን
#0918533054
#0918533054
መርጌታ ለይኩን የሊቃውንት ሊቅ
1.3K views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:39:06 ዘደብር ዓባይ
አራራይ እና ዕዝል
@abenet_tmhert
@abenet_tmhert
@abenet_tmhert
1.2K viewsedited  06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 13:12:36 ምክር ወተግሳፅ ዘቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

ደሃ በቤት ደጃፍ ይጮሃልን? ተነስተህ በደስታ የቤትህ ደጅ ክፈትለት የደሃውን ልመና ቸል አትበል፡፡ በነፍሱ የመረረው ነውና ቢረግምህ እግዚአብሔር አቤቱታውን ይሰማዋል፡፡ ስለዚህ ይረግምህ ዘንድ ምክንያት አትሁነው አዝኖ ከሆነ በመልካም መስተንግዶ ደስ አሰኘው፡፡ በሀዘን የከበደው ልቡ በአንተ ይረፍ፤ በሕይወት ዘመንህ ማጣት የሚያመጣቸውን ስቃዮች ታውቃቸዋለህና ችግረኛውን ከቤትህ ደጅ አትመልሰው፡፡

ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደ ተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡

የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡

የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡

ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡

ተፈጥሮ እንደ መጽሐፍ ፍጥረታት እንደ ጽላት ይሁኑህ፡፡ ከእነሱ ሕግጋትን ተማር፤ በተመስጦ ሆነህ በመጽሐፍ ያልሰፈሩትን ምስጢራት ተረዳ፡፡

እግዚአብሔርን ከሚፈራ በቀር ባለጸጋ የሆነ ሰው ማነው? የእውነት እውቀት ከጎደለው ሰው በላይ ፍጹም ደሃ የሆነ ማን ነው? ሁል ጊዜም እውነተኛ ፍቅራችን ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፡፡ እርሱን ለምነው፡፡ ስለ ቸርነቱ ምስጋና አቅርብ፤ ምክሬን ፈጽሞ ቸል አትበል፡፡

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
1.2K views10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 10:23:14 ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት
የተሰጣቸዉ መርጌታ ለይኩን አበበ መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ
0918533054
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል

3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ሚስጥር የሚነግር
8 ራዕይ የሚያሳይ
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

2. ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ
5 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
6. ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
7   ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው
10 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ
0918533054
1.3K views07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 16:42:27
#ሰበር_ዜና

ይቅርታ ጠየቁ !!

ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ በትላንትናው ዕለት ቤተክርስቲያን ያደረገችውን ጥሪ በመቀበል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት የተደረሰውን ስምምነት በመቀበል በዛሬው ዕለት ወደ እናት ቤተክርስቲያናቸው መመለሳቸውን የሚገልዕ ደብዳቤ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት በማቅረብ በይፋ ተመልሰዋል።

ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━✧‌‌‌‌
1.9K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ