Get Mystery Box with random crypto!

የአብነት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @abenet_tmhert
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.99K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል
፦የግእዝ ቋንቋን ጨምሮ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-02-16 08:05:15
ማስታወቂያ

ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች

ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ ብቻ

ምርትና አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን  ቻናል ወይም ግሩፕ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ የማስታወቂያውን ይዘት ተመልክተን ካረጋገጥን በኋላ በተመጣጣኝ ዋጋ የምንሰራ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።

ማስተዋወቅ የምትፈልጉትን በዚህ አድራሻ
@channel_admin09 ላይ መላክ ትችላላችሁ።

በተመጣጣኝ ዋጋ ነው
1.3K views05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 07:32:48 Channel photo updated
04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 20:34:39 በተያያዘ ዜና

በእሥር ላይ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን በተመለከተ #በጥቂት_ቀናት ጉዳያቸው ታይቶ እንደሚፈቱ ከመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር መግባባት ላይ መደረሱን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ገልፀዋል::
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
2.1K views17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 19:15:35
- "በቅርቡ በቤተ ክርስቲያናችን ተከስቶ የነበረው ችግር በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መሰረት ተፈቷል"--- የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ

- "ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በሦስቱ አባቶች መመለስ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች"--- ብፁዕ አቡነ አብርሃም

#ተመስገን

*አሁን የታሰሩትን ፍቱ፣ ላለፉት ይቅርታ ጠይቁ፣ ሰላም ፍጠሩ።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
7.6K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 18:25:16
ሰበር_ዜና!!

በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩት በቀድሞ ስማቸው እነ አባ ሳዊሮስ በዛሬው ዕለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተገኝተው የይቅርታ ደብዳቤ ማስገባታቸው ተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል ዘግቧል።

ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እናቀርባለን!!

 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
7.5K viewsedited  15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 18:10:14
#ሰበር_ዜና
በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩት በቀድሞ ስማቸው እነ አባ ሳዊሮስ በዛሬው ዕለት በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተገኝተው የይቅርታ ደብዳቤ አስገቡ።
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
7.2K viewsedited  15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 17:36:31
የ EOTC tv የ live thumbnail ወይም የቪዲዮው መግለጫ ፎቶ ስለ ዜናው በደንብ ይናገራል እግዚአብሔር ይመስገን!

Watch live on
https://www.youtube.com/live/wMgJaj5pn4o?feature=share

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
6.9K viewsedited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 17:08:14 ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ምልአት ጉባኤ ጠርቶ አባቶች በመግባት ላይ ይገኛሉ። ሁሉም ምዕመናን በትዕግስት የቅዱስ ሲኖዶስን ወሣኔ ብቻ እንድትጠብቁ ስንል እናሳስባለን!

ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተ ክርስቲያን!

ቅዱስ ሲኖዶስ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን በ EOTC TV ቻናል ላይ መከታተል ትችላላችሁ!
ሼር ሼር ሼር አርጉት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አስደሳች ዜና ነው እየሰማን ያለነው!!

SUBSCRIBE EOTC TV ON YOUTUBE
http://www.youtube.com/c/eotctv
7.8K viewsedited  14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 16:58:35 ቅዱስ ሲኖዶስ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫዎቹን ከሥር ያሉ ሊንኮችን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ።

EOTC TV ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
http://www.youtube.com/c/eotctv

ሼር ሼር ሼር
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
     •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•              
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
6.9K views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-15 16:35:51
የዛሬዋን ዕለት ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የሚበጅና የሚጠቅም መልካም ብስራትን የምንሰማባት ዕለት ያድርግልን!

መረጃዎች ከቅዱስ ሲኖዶስ እስኪወጡ በትዕግሥት እንጠብቅ!

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @abenet_tmhert •✥•
  •✥• @z_tewodros •✥•
✥ @abenet_tmhert •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━✧‌‌
7.4K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ