Get Mystery Box with random crypto!

የአብነት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @abenet_tmhert
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.99K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል
፦የግእዝ ቋንቋን ጨምሮ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-01-15 15:06:20
ይህች በሥዕሉ ላይ የሚትመለከቷት የደፒ ቅድስት ማርያም ቤ/ን ናት መገኛዋ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቴፒ ከተማ በደፒ ቀበሌ የሚትገኝ ስትሆን በብዙ መልኩ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ያልተሟሉ ለአገልግሎት  የሚያስፈልጉትን ከሩቅም ከቅርብም ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በፈቀደላችሁ መጠን ከበረከቱ እንድትሳተፉ ስንል በወላዲተ አምላክ ስም የእርዳታ እጃችሁን ዘርጉልን ይላሉ። ሰበካ ጉባኤው እና ሰ/ት/ቤቱ
ይህንንም በሀሳብም በማስተባበርም መልኩ እንድትረዱን የተከፈተ የባንክ ደብተር ከስር አለላችሁ።
''ት ሚልክ 3÷10 በቤተ ውስጥ መብል እንዲሆን ዓሥራትን ኹሉ ወደ ጎተራ አግቡ፤የሰማይንም መስኮት፡ባልከፍትላችሁ፡በረከትንም አትረፍርፌ ባላፈስስላችሁ፥በዚሁ ፈትኑኝ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ከበረከቱ ለመሳተፍ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #የደፒ ቅድስት ማርያም ሰበካ ጉባኤ ሕንፃ አሰሪ ኮምቴ
#1000521824984
ለተጨማሪ
ተመስገን ሰለሞን አስተባባሪ  0949546140

በሚንችለዉ  መጠን እንርዳ በገንዘብም ይሁን መረጃውን ሌሎች ማጋራትም ትልቅ ስራ ነው በfacebook,telegram group,tiktok
ለግለሰቦችም የማስተባበሩን ስራ እንስራ።
1.8K views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 11:30:55
ኦ! ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኩሉ ሕሊናት።ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ።ድንግል ወለደቶ ለገባሪሃ ።ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ

ከሕሊናት ሁሉ ለራቀ ለዚህ ድንቅ ምሥጢር አንክሮ ይገባል!
ምድራዊት ሴት ሰው የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ወለደችው
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው።
እርሱም እናቱን ፈጠረ። ሰናይ በአል*
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
                •➢ ሼር // SHARE

  •✥• @Z_TEWODROS •✥•
  •✥• @Z_TEWODROS •✥•
•✥• @Z_TEWODROS •✥•            
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
3.8K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 17:59:44 Subscribe subscribe subscribe

https://youtube.com/@shamo_guy
https://youtube.com/@shamo_guy
3.5K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 15:07:10 በገነት ያሉ ሦስት አስደናቂ ነገሮች

አንድ አባት ወደ ገነት ከገባ በሁዋላ ለሌላ አባት በሕልም እንዲህ ሲል ነገረው

ወደ ገነት በገባሁ ጊዜ ሦስት ነገሮች አስደነቁኝ
የመጀመሪያው ገነት ውስጥ ይገኛሉ ብዬ ፈጽሞ የማልጠብቃቸውን በእኔ ዓይን ኃጢአተኞች የሆኑ ሰዎችን በገነት ውስጥ ማግኘቴ ነው::
ሁለተኛው በገነት እንደሚኖሩ በእርግጠኝነት የምገምታቸውን ጻድቃን መስለው የታዩኝን ሰዎች በገነት ውስጥ አለማግኘቴ ነው::

ከሁሉም በላይ ያስደነቀኝ ግን እንደ እኔ ዓይነቱን እጅግ ኃጢአተኛ ሰው በገነት ውስጥ ማግኘቴ ነው" አለ::

"ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡— እውነት እላችኋለሁ፥ ቀራጮችና ጋለሞቶች ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በመግባት ይቀድሙአችኋል" ማቴ 21:31

(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ)
ለተዋህዶ ልጆች ሼርርርርር
https://t.me/hadafe_nefs‌‌
4.2K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 17:37:48
እንኳን ለአባታችን የልደት በዓል አደረሳችሁ።

ለተዋህዶ ልጆች ሼርርርርር
https://t.me/hadafe_nefs
23.5K viewsedited  14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 10:49:57
የአብነት ትምህርት በ ኦንላይን

በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ
የአብነት ትምህርት መማር ለምትፈልጉ


በስራ ምክንያት መማር ያልቻላችሁ
ሀገር ውስጥ ባለመሆናችሁ መማር ያልቻላችሁ
ከዚህ በፊት ተምራችሁ የረሳችሁት ካለ
በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመማር ፍላጎት ያላችሁ የሚከተሉትን ትምህርቶች ማለትም
ውዳሴ ማርያም
ቅዳሴ
ሰአታት
መዝሙረ ዳዊት
ምንባብ

እንዲሁም የፈለጋችሁትን የቤተክርስቲያም ትምህርት በኦንላይን መሰጠት የሚችለውን በሙሉ መማር ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር @Channel_admin09
ላይ ያናግሩን።
22.9K views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 10:01:26 ውዳሴ ማርያም ዘቀዳሚት ሰንበት በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
3.4K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-30 10:01:57 ውዳሴ ማርያም ዘዓርብ በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
4.0K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 10:00:31 ውዳሴ ማርያም ዘሐሙስ በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
3.9K views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 10:01:16 ውዳሴ ማርያም ዘረቡዕ በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
3.9K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ