Get Mystery Box with random crypto!

የአብነት ትምህርት ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ abenet_tmhert — የአብነት ትምህርት ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @abenet_tmhert
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.99K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ መንፈሳዊ ቻናል
፦የግእዝ ቋንቋን ጨምሮ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ፡፡
ለአስተያየቶ @Channel_admin09 ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-12-27 10:26:48
የአብነት ትምህርት በ ኦንላይን

በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ
የአብነት ትምህርት መማር ለምትፈልጉ


በስራ ምክንያት መማር ያልቻላችሁ
ሀገር ውስጥ ባለመሆናችሁ መማር ያልቻላችሁ
ከዚህ በፊት ተምራችሁ የረሳችሁት ካለ
በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመማር ፍላጎት ያላችሁ የሚከተሉትን ትምህርቶች ማለትም
ውዳሴ ማርያም
ቅዳሴ
ሰአታት
መዝሙረ ዳዊት
ምንባብ

እንዲሁም የፈለጋችሁትን የቤተክርስቲያም ትምህርት በኦንላይን መሰጠት የሚችለውን በሙሉ መማር ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር @Channel_admin09
ላይ ያናግሩን።
4.1K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 09:38:08 ውዳሴ ማርያም ዘሠሉስ በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
3.5K views06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 20:09:33
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳችሁ

አዲስ ዝማሬ - መልዐከ ብስራት

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ሰሎሞን









3.1K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 13:25:21 ስላደረስከኝ ለዚች ቀን

ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ሰሎሞን

ስላደረስከኝ ለዚች ቀን
ስለረዳኸኝ እስካሁን
ቢጎድልም ቢሞላ በለስ ባታፈራ
ተመስገን እግዚአብሔር አለህ ከኔ ጋራ(2)

አዝ...

ሰርቼ ገባለሁ ምን ያሳስበኛል
አልልም በድፍረት ይህም ያሰጋኛል
በመውጣት በመግባት በደስታ በሀዘን
ልልህ መርጫለሁ ጌታ ተመስገን

አዝ.....

ምረትህ በዛልኝ አልኩኝ ቀና ቀና
የሚሳንህ የለም ሀያል ነህ ገናና
ከናቴ ማህፀን ጀምረህ ጠበከኝ
ውለታህ ብዙ ነው ለኔ ያረክልኝ


አዝ...

ካንተ ካልተሰጠ የህይወት ደስታ
በገንዘብ አይመጣም የነፍሱ እርካታ
ያመነ በስምህ ያደረገህ ተስፋ
ነገን ይሻገራል ቀን እንኳን ቢከፋ

አዝ...

አቤቱ ጉልበቴ መተማመኛዬ
ማሸነፊያዬ ነህ ጠላቴን መርቻዬ
ተረቷል ገዳዬ በሀይልህ ፅናት
አመለጥኩኝ ባንተ ካሳዳጄ ቀስት


አዝ...

ክብሬ ነህ ዘላለም የደስታዬ ዜማ
ከፍ ከፍ ያረገኝ ፀሎቴን የሰማ
ማን አለኝ እንደሱ ፍፁም የወደደኝ
ላመስግንህ ዛሬም ቃላት እያጠረኝ

     ዘማሪ ዲያቆን ፍፁም ሰሎሞን
3.9K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 10:01:45 ውዳሴ ማርያም ዘሰኑይ በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
3.5K views07:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 10:04:12 ውዳሴ ማርያም ዘሰንበተ ክርስቲያን በግእዝ

አቅራቢ ፦ የአብነት ትምህርት ቤት

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
4.2K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ