Get Mystery Box with random crypto!

ab app

የሰርጥ አድራሻ: @abapp41566
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 55.88K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-04-05 12:37:40
#telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

የtelebirr አካውንት በቀላሉ ከፍተው ይሸለሙ!

አካዉንት ከፍተዉ ይሸለሙ

Only @abapp41566
12.7K viewsedited  09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-29 16:47:25
ሰሞኑን TikTok ላይ የተለቀቁ ጠቃሚ ቪዲዮዎች

Samsung ስልካቹን ቻርጅ ስትሰኩ የሚያሰማቹን ድምፅ ለመቀያየር


ጓደኛሞች ከሆናቹ በአንዳቹ ስልክ ፎቶ ስትነሱ ሳትላላኩ ሁላችሁም ስልክ Gallery ላይ ፎቶ እንዲመጣ ማድረግ


ስልካችሁን በፊርማቹ ወይም በፈለጋችሁት ስዕል ለመቆለፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ


በትራንስፖርት ረዘም ያሉ መንገዶች የምትጓዙ ከሆነ ወሳኝ የሆነ Application


Tiktok ላይ የተጨመሩ 2 አዳዲስ ነገሮች


earpod ላላቹ ሰወች ብቻ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ

ቪዲዮዉን ለመመልከት ፅሁፉን ይጫኑ

ይጠቅመዋል ብላቹ ለምታስቡት ሰዉ Share
17.4K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-26 20:35:47
ከ መጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የዲኤስ ቲቪ የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ይደረጋል

ጎጆ 290 የነበረው 350 ብር
ቤተሰብ 550 የነበረው 599 ብር
ሜዳ 795 የነበረው 999 ብር
ሜዳ ፕላስ 1999 ብር
ፕሪሚየም 4800 ብር


እንደዚሁም አዲስ ከነ ሪሲቨር ሲገዛ ከዚህ በፊት 1200 ብር የነበረው 1400 ብር ወይም 1500 ብር ይሆናል ከላይ ያለው የፖኬጅ ዋጋ ግን 100% ትክክለኛ መረጃ ነው

Source Sami Dish
13.4K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-25 22:01:52
Whatsapp አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው !

በሜታ ስር የሚተዳደረው ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት የላኩትን ሚሴጆች በቀላሉ Access ለማድረግ እንዲችሉ በቻት ውስጥ እስከ ሶስት የሚደርሱ መልዕክቶችን Pin ማድረግ የሚችሉበት Update ለቋል ። እስካሁን ድረስ ተጠቃሚዎች ከአንድ Contact ወይም Group ውስጥ Pin ማድረግ የሚችሉት የ መልእክት መጠን አንድ ብቻ ነበር ።

Pin ለማድረግ መልእክቱን በረጅሙ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ “Pin” ን መምረጥ ፤ እንዲሁም መልእክቱ የሚቆይበትን ጊዜ ለ 24 ሰዓታት ፣ 7 ቀናት እና 30 ቀናት እንደየተጠቃሚው ፍላጎት መምረጥ ይችላል ፤ ይህም መረጃው አስፈላጊነት ከሌለው Pin የተደረጉ መልዕክቶች በራሳቸው Automatically አንዲወገዱ ያግዘናል።

#TechCrunch #technews #whatsapp #meta #Whatsappupdate

@AbApp41566
13.6K views19:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-24 15:23:48
Ethio Telecom አዲስ ፓኬጅ ይፋ አድርጓል።

EthioTelecom የደስታ ምሳ ጥቅል ሲል የሰየመው አዲስ ፓኬጅ በዛሬው አለት ይፋ ያደረገ ሲሆን
ፓኬጁን መጠቀም የሚቻለው
* ከቀኑ 6 ሰአት እስከ 7 ሰአት ብቻ ሲሆን

- 1GB data
- ከ10 ደቂቃ ድምጽና
- 10 መልእክት ጋር በ5 ብር መግዛት ይቻላል።

በተመሳሳይ እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት 1 ጊ.ባ ዳታ በ5ብር መግዛት ይቻላል።

@AbApp41566
14.2K viewsedited  12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-23 17:39:11 Gesture Lock Screen

Tiktok ላይ ዛሬ የተለቀቀውን ቪዲዮ ላያቹ

ይሄ ካልሰራላቹ ከዚህ ላይ አዉርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=qlocker.gesture
15.5K viewsedited  14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-22 20:31:34
የEpic Games store በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ iOS እና Android እንደሚመጣ አስታወቀ።

Epic የGames store በአለም ላይ ተወዳጅ ጌሞችን ለPC እና Playstation ሲሙሌተሮች ጌሞችን በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ወደ ሁለቱም iOS እና አንድሮይድ እንደሚመጣ አረጋግጧል።

Epic Games ስቶር ለሁሉም ጌም ዴቨሎፐሮች ተመሳሳይ ፍትሃዊ ስምምነት በማድረግ እንደሚሰራ አረጋግጧል። ይህ ማለት ጌም ዴቨሎፐሮች ካበለፀጉት ጌም ከሚያገኙት ገቢ 88% ድርሻ ሲኖራቸው Epic Games ደግሞ 12% ያገኛል ፤ Epic Games በተጨማሪም ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ክፍያ ሲስተም ለተጠቃሚዎች ካቀረቡ 100% የሚያገኙትን ገቢ መጠቀም ይችላሉ ብሏል።

እስካሁን ስቶሩ በአንድሮይድ ላይ ምን እንደሚመስል እና ከFortnite ውጪ የትኞቹ ጌሞች እንደሚካተቱ ባናውቅም ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ፤
iOSን በተመለከተ የወጣ ግልፅ መረጃ የለም።

@AbApp41566
14.2K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-21 10:12:24
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰዓታት ባጋጠመው “የሲስተም ችግር” ምን ያህል ብር ወጪ ሆነ?

ባለፈው ሳምንት ማብቂያ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ተፈጠረ በተባለው ችግር ትክክለኛ ባልሆነ መንገድ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ መውጣቱ እየተነገረ ነው።

ከዚህ በፊት በአገሪቱ የባንክ ሥራ ታሪክ አጋጥሞ በማያውቅ ሁኔታ በተከሰተው በዚህ ችግር የባንኩ ደንበኞች ካስቀመጡት የገንዘብ መጠን ውጪ ከገንዘብ መስጫ ማሽኖች (ኤቲኤም) እንዲሁም ከሞባይል ባንኪንግ ከፍተኛ መጠን ያለው ብር ወስደዋል።

ባንኩ አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት የተወሰደበት ገንዘብ 2.4 ቢሊዮን ብር (40 ሚሊዮን ዶላር) መሆኑን አሶሺየትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘግቦ ነበር።

የባንኩ ፕሬዝዳንት ጨምረው እንደተናገሩት የሲስተም ብልሽት በደረሰ ወቅት 10 ሺህ የሚሆኑ ግለሰቦች የገንዘብ ዝውውር ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

በተያያዘ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር በገጠመው ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የማይመልሱ ከሆነ በሕግ ተጠያቂ እንደሚያደርጋቸው አስታወቋል በዚህም ገንዘቡን ተመላሽ የማያደርጉትን ሰዎች ስም ዝርዝር እና መረጃ ለፖሊስ እሳልፎ እንደሚሰጥ ገልጿል።

አንድ ትሪሊዮን ብር ጠቅላላ ሃብት መሰብሰብ የቻለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአገሪቱ ዋነኛ ተቋማት ከሚባሉት ጥቂት ተቋማት መካከል አንዱ ነው ፤ በእአአ 2020/21 የበጀት ዓመት 20 ቢሊዮን ብር ትርፍ ያገኘው ባንኩ በዚሁ የበጀት ዓመት 735 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ማድረግ መቻሉን ይፋ አድርጎ ነበር።

@AbApp41566
13.0K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 20:12:51 Naplarm

https://play.google.com/store/apps/details?id=yash.naplarmuno
16.0K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-16 11:14:24 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋጠመው ሲሆን የችግሩ መንስኤ በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት ነው ተብሏል።

ከለሊት ጀምሮ እስካሁኗ ስአት ድረስ
አገልግሎት መስጠት አቁሟል:

ባንኩም ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራው ነው በትግእስት ጠብቁኝ ብሏል::
14.0K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ