Get Mystery Box with random crypto!

ab app

የሰርጥ አድራሻ: @abapp41566
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 55.88K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-09-07 21:44:25 ● Kinemaster : PREMIUM
● Architecture : Universal
● Version :
7.2.2.30970.GP

❏ Mod Features:
● Stable Version
● Clean Optimize
● Small Size Only 60 MB
● Unlocked Premium
● Font Issues Fixed
● Export Fixed
● Shop Unlock
● Working Android 12+A13
● Fixed Some issue

https://t.me/abapp41566
12.8K viewsedited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-04 16:55:51 ይሄን Airpod Post ካደረኩ በዋላ ብዙ ሰዉ እስከዛሬ እንደተሸወደ ተረድቻለሁ ገበያ ላይ Original ተብለዉ የሚሸጡት ከ1,200 ጀምሮ የሚሸጡት ማለት ነዉ Fake የሆኑ ናቸዉ Original Airpod ለምሳሌ Airpod pro 2nd gen አሁን ገበያ ላይ እስከ 26,000 ይሸጣል ሀያ ስድስት ሺ ነዉ የሚለዉ

እነዚህን የመግዛት አቅም ካላቹ ግዙ ምንም ጥያቄ የለዉም።

እኔ ከላይ Post ያደረኩት በራሱ Brand የተሰራ Master Quality የሆነ ነዉ።

ከሌሎቹ Fake ከሆኑት እጅግ በጣም የተሻለ እና ብዙ ለየት የሚያደርጉት ነገሮች አሉ

ለምሳሌ:- 1-Wirelessly ቻርጅ መደርግ ይችላል ልክ 26,000 ብር አዉጥታቹ እንደምትገዙት ማለት ነዉ።

2-የሚገርም Base አለዉ የገዛቹ ሰዎች ትመሰክራላችሁ

3-Battery life

4- ትንሽ ወር ተጠቅማችሁት እንደሌሎቹ ድምፅ መቀነስ, አንዱ ማዳመጫ አለመስራት, በራሱ pause,play አያደርግም።

5- በትክክል የሚሰራ Pop Up Window አለዉ ስልካቹ ላይ Pods Battery የሚለውን App ከጫናቹ በትክክል የግራና የቀኙን እንደዚሁ የ caseኡን ባትሪ ያሳያቹል።

https://t.me/abapp41566
14.2K viewsedited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 13:35:23
በ Earpod ለተሰቃያቹ እና ስትጠይቁኝ ለነበራቹ Master Quality Earpod

Wireless Charge ያደርጋል
Pop Up window አለው
300mAh
Super base

ለራሴ ተጠቅሜ የወደድኩት እና ብዙ ሰዎች ስለጠየቃቹኝ የተወሰነ ፍሬ አምጥቻለሁ ሳያልቅ ዉሰዱ።

Pop up window እና Wireless Charge ከላይ ቪዲዮ ላይ ተመልከቱ።

ለስልካቹ የሚሆን Application አንድላይ እልክላችኋለሁ።

2,200

0911344156
0954851807
15.4K views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-09-02 13:35:13
Wireless Charge
Pop Up window
13.4K views10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-25 18:15:23
ሰሞኑን TikTok ላይ የተለቀቁ ጠቃሚ ቪዲዮዎች

በቀላሉ ያለ ምንም Application ከ social media ላይ ቪዲዮ ለማዉረድ


ስልካችን Power Off ወይም Flight mode ሳናደርግ የምንፈልገው ጥሪ ብቻ እንዲደርሰን ለማድረግ
      

የስልካችሁን Flashlight brightness ለመቆጣጠር


Telegram ላይ Voice message ሲላክላቹ ማድረግ የምትችሉት ጠቃሚ ነገር
        

ስልካቹ ከመሰረቁ በፊት ማስተካከል ያለባቹ ወሳኝ Setting
           

ቪዲዮዉን ለመመልከት ፅሁፉን ይጫኑ

ይጠቅመዋል ብላቹ ለምታስቡት ሰዉ Share
14.2K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-22 22:30:48
የቱን የ Messenger App ትጠቀማላቹ?

Telegram
WhatsApp
ሁለቱንም
12.7K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-18 20:32:24
Amos ወይም IPTV ሰርቨር Expired ከሆነባቹ  በቀላሉ አሁኑኑ ማስሞላት ይችላሉ።

FOREVER IKS 1 አመት 1700 ብር
FOREVER + APOLLO-5 1አመት 1900 ብር
FUNCAM IKS 1 አመት 900 ብር
FUNCAM + APOLLO-4 1 አመት 950 ብር
G-SHARE IKS የ6 ወር 500 ብር

ክፍያውን ከታች ባለዉ አካውንት በሞባይሎ መላክ ይችላሉ Inbox ያድርጉልን።

Abenezer selishe
1000261689646

ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @Abenezer12 ላይ ወይም በ @Abenezer0911 ላይ ላኩልኝ  በደቂቃዎች Active አደርግላቹሀለዉ።
12.8K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 20:22:47
ተደጋጋሚ ከምጠየቀዉ ጥያቄ ዉስጥ ስልክ ሳወራ ወይም ካሜራ ዉስጥ ስገባ ከላይ አረንጓዴ ነጥብ ይመጣል ምንድነው የሚል ነዉ

እስኪ ምን ያህል ሰዎች ምን እንደሆነ ታዉቃላቹ?
አዉቃለሁ
አላዉቅም
5.6K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 20:03:16
Instagram ባይመቸኝም ግዴታ ሆኖብኝ ባለፈው ሳምንት Post ማድረግ ጀምሬ ነበር እናም በ1 ሳምንት እዚህ ደርሰናል አመሰግናለሁ ቤተሰብ

አዳዲስ ቪዲዮ Post ስለሚደረግ ተቀላቀሉ

https://instagram.com/abenezer_tech?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==
5.7K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-04 16:53:14 Safe Headphones
6.6K viewsedited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ