Get Mystery Box with random crypto!

ይሄን Airpod Post ካደረኩ በዋላ ብዙ ሰዉ እስከዛሬ እንደተሸወደ ተረድቻለሁ ገበያ ላይ Ori | ab app

ይሄን Airpod Post ካደረኩ በዋላ ብዙ ሰዉ እስከዛሬ እንደተሸወደ ተረድቻለሁ ገበያ ላይ Original ተብለዉ የሚሸጡት ከ1,200 ጀምሮ የሚሸጡት ማለት ነዉ Fake የሆኑ ናቸዉ Original Airpod ለምሳሌ Airpod pro 2nd gen አሁን ገበያ ላይ እስከ 26,000 ይሸጣል ሀያ ስድስት ሺ ነዉ የሚለዉ

እነዚህን የመግዛት አቅም ካላቹ ግዙ ምንም ጥያቄ የለዉም።

እኔ ከላይ Post ያደረኩት በራሱ Brand የተሰራ Master Quality የሆነ ነዉ።

ከሌሎቹ Fake ከሆኑት እጅግ በጣም የተሻለ እና ብዙ ለየት የሚያደርጉት ነገሮች አሉ

ለምሳሌ:- 1-Wirelessly ቻርጅ መደርግ ይችላል ልክ 26,000 ብር አዉጥታቹ እንደምትገዙት ማለት ነዉ።

2-የሚገርም Base አለዉ የገዛቹ ሰዎች ትመሰክራላችሁ

3-Battery life

4- ትንሽ ወር ተጠቅማችሁት እንደሌሎቹ ድምፅ መቀነስ, አንዱ ማዳመጫ አለመስራት, በራሱ pause,play አያደርግም።

5- በትክክል የሚሰራ Pop Up Window አለዉ ስልካቹ ላይ Pods Battery የሚለውን App ከጫናቹ በትክክል የግራና የቀኙን እንደዚሁ የ caseኡን ባትሪ ያሳያቹል።

https://t.me/abapp41566