Get Mystery Box with random crypto!

ab app

የሰርጥ አድራሻ: @abapp41566
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 55.88K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-05-09 12:59:11
5G

ያለዉን በጥራት ማቅረብ ሳይችሉ...

ምን ትላላችሁ እስኪ ሀሳባቹን
6.1K views09:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 19:33:53
እስኪ ስለ አዲሱ Mango Cloud አጠቃቀም ምን ያህል ሰዉ ማወቅ ይፈልጋል??

ሪሴቨራቹን ከ Mango Cloud ጋር በማገናኘት ሪሴቨራቹን More Smart ማድረግ ትችላላችሁ።

ከታች በLike አሳዉቁኝ እና የሚያብራራ ቪዲዮ ሰራላቹሀለዉ።
12.2K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 19:33:45
10.5K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:34:55 አዲስ Software

ለKING STAR 99HD PRIME

ምን አዲስ ነገር አለዉ?

Add CHmax Function
fix some bug

V109

29/04/2022

Software ጭናቹ ያልገባቹ ነገር ካለ ከላይ ያለዉን Video ተመለከቱ።

@KINGSTAR_officialbot
13.4K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 21:34:55
አዲሱን የ ChMax Function እንዴት በቀላሉ ሪሴቨራቹ ላይ መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪዲዮ ነዉ።

https://t.me/abdish12
10.2K views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 23:21:50
ያለ WIFI Antenna (አንቴና) ስልካቹን እና የቻርጀር ኬብል ተጠቅማቹ ሪሴቨራቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት።

በዚህ ቪዲዮ የምታዩት የ KING STAR
KS-99HD PRIME
KS-7060HD
KS-8070HD
KS-9080HD ሞዴሎች ነዉ።

ይሄ የሚጠቅማቹ የWI-FI አንቴና ማግኘት ካልቻላቹ ወይም ምትጠቀሙት አንቴና ካልሰራላቹ በዚህ ቀላል መንገድ ሪሴቨሮቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ትችላላችሁ።

የቪዲዮዉን የምስል ጥራት የቀነስኩት በቀላሉ Download አድርጋቹ እንድታዩት በማሰብ ነዉ።

ለጥያቄያቹ @Abenezer12

KING STAR | world class
መልካም ምሽት
17.8K views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-13 21:56:22 በተደጋጋሚ የቻናላችን ቤተሰቦች ካንተ ቻናል ላይ Application ስናወርድ Not installed ይለናል ትሉኛላቹ..

ይሄ ነገር ስንት ሰዉ ጋር እንዳለ ንገሩኝና በቪዲዮ እንዴት እንደምታስተካክሉ አሳያቹሀለዉ።

በዚህ አሳዩኝ
21.2K views18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 16:51:09 Theme park

ይሄ ዛሬ Tiktok ላይ የተለቀቀዉ ስልካቹን ላይ የተለያዩ ዲዛይን ምትቀያይሩበት App ነዉ።

ስልካቹ ላይ ከመጫናቹ በፊት ሙሉ አጠቃቀሙን ከታች ያለዉ ቪዲዮ ላይ ተመልከቱ።

ተመልከቱ





24.4K views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 14:59:50
ሁለተኛው YouTube ቻናላችን 7K Subscribe ደርሰናል ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰብ

https://youtube.com/channel/UCyNZ35RGkvlonKRD3K-NMqg
27.6K views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-28 22:03:30
የስልካቹ internal storage ምን ያህል ነዉ?

32GB
64GB
128GB
256GB
512GB
1TB

29.0K views19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ