Get Mystery Box with random crypto!

ab app

የሰርጥ አድራሻ: @abapp41566
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.65K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-06-08 17:01:11
6 ምርጥ የስልክ አፕሊኬሽንዎች።

3 ጠቃሚ አፕሊኬሽንዎች
2 የሞባይል ጌሞች
1 Wallpaper App

አዘጋጅቼላቹሀለዉ ገብታቹ መመልከት ብቻ











እዚህ ቪዲዮ ላይ የፈለጋቹትን ኮሜንት አድርጉ በቀጣይ ቪዲዮ ላይ አካተዋለዉ።
3.7K viewsedited  14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 14:02:44
በድጋሚ ከኢትዮ ቴሌ የተላለፈ መልዕክት

https://t.me/abapp41566
4.1K viewsedited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 23:53:25
ለ Iphone ተጠቃሚዎች IOS 16 beta testers Version ትላንት Jun 6 ለቀዋል እናም public beta version ለሁሉም ተጠቃሚዎች በሚቀጥለው ወር ላይ ይለቀቃል ተብሏል።

September ላይ ደሞ Final version IOS 16 ይለቀቃል ይላል ያገኘዉት መረጃ።

ሰላም እደሩ | የነገ ሰዉ ይበለን
2.0K viewsedited  20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 20:03:18
ሰበር
ከኢትዮ ቴሌኮም የተላለፈ መልዕክት ነዉ

https://t.me/abapp41566
5.9K viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 17:10:04
ኢትዮ ቴሌኮም የ 1 ሰአት ገደብ የሌለው የሞባይል ኢንተርኔት ጥቅል አቅርቧል።

12 ብር ከፍላቹ ለ1 ሰአት የፈለጋቹትን ያለ ገደብ መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነዉ።

በቴሌብር - ማይ ኢቲዮቴሌ እና ኢትዮ ገበታላይ ነዉ ምታገኙት። በነዚህ አማራጮች ስትጠቀሙ 10% ቅናሽ ይኖረዋል 10 ብር ይሆናል።

አሪፍ አማራጭ ይመስለኛል ምን ታስባላቹ?

https://t.me/abapp41566
3.3K viewsedited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 12:52:06
Safaricom

በቴሌ ኔትወርክ Post የተደረገ

https://t.me/abapp41566
3.2K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 14:20:06
Android 12

አሁን አብዛኞቹ መቀበል የሚችሉ ስልኮች ላይ Update ተለቋል ቼክ አድርጉት ስልካቹን።

ስልካቹ ቢያንስ 2020 እና ከዛ በዋላ የወጣ መሆን አለበት።

https://t.me/abapp41566
3.6K viewsedited  11:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 18:58:24 DoFoRMe

TikTok ላይ አዲሱን ቪዲዮ ላያቹት

ካላያቹት
https://vm.tiktok.com/ZML3KoMFA/?k=1
2.6K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 19:39:44 አዲስ የ Tiktok Video ጊዜ ካላቹ ቼክ አድርጉት



https://vm.tiktok.com/ZML3LWExs/?k=1
2.5K viewsedited  16:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:41:15 አጠቃላይ የህትመት ስራዎች ማሰራት ይፈልጋሉ ?

ጥራት ባላቸዉ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ወደናንተ እናደርሳለን ።

የኩባያ ላይ
ፅሁፎች
ስዕሎች
ለልደት፣
ለምረቃ፣
ለተለያዩ በዓላት ወይንም ለልዩ ልዩ ዝግጅች የሚሆኑ
ቲሸርቶች

ባነር ቲሸርት ላይ ህትመቶች
ስቲከር ትራስ ላይ ህትመቶች
ቢዝነስ ካርድ ኩባያ ላይ ህትመቶች
የዕቁብ ደብተር የፁሁፍ አገልግሎቶች

የሰርግ ካርድ ፎቶ ኮፒ
መፅሔት ሜሽ
ማህተም መጠረዝ
ደረሰኝ ቢልቦርድ


ምርጫዎ ያድርጉን።
በፈለጉት ቅርፅና መጠን ይዘዙን።
ጥራት ባላቸዉ ደረጃቸዉን በጠበቁ እቃዎች ወደናንተ እናደርሳለን

አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍተናል ሊንኩን በመጫን ከኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ

እንዲሁም Telegram ቻናላችንን በመቀላቀል በስፋት ስራዎቻችን ያግኙ

https://t.me/+a-prqRkdSQVkNTk0
https://t.me/+a-prqRkdSQVkNTk0
https://t.me/+a-prqRkdSQVkNTk0

እንዲሁም ሱቃችን በአካል በመምጣት የፈለጉትን ከኛ ማግኘት ትችላላችሁ

ክፍለ ሀገር ምትገኙ የፈለጋችሁትን ስራዎች ማዘዝ ትችላላችሁ እንዲሁም በመኪና ወደናንተ እናደርሳለን

አድራሻ
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ጀርባ

ሲሳይና ጓደኞቹ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ
የሱቅ ቁጥር 107 ላይ ያገኙናል

09 22 08 18 69
09 6920 07 07
09 41 34 81 55
1.5K viewsedited  18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ