Get Mystery Box with random crypto!

ab app

የሰርጥ አድራሻ: @abapp41566
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 56.65K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-09-01 14:35:45
ትላንት tiktok ላይ ያሳየዋቹ Application አጠቃቀሙ ካልገባቹ ይሄንን ቪዲዮ ለመልከቱት

ከቴሌግራም ላይ ስታወርዱት ካልሰሳ ደሞ ይሄዉ

https://play.google.com/store/apps/details?id=biz.obake.team.touchprotector
3.5K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:09:31 ጠቃሚ አፕሊኬሽን

TikTok ላይ ቪዲዮዉን ላያቹት

ካላያችሁት
https://vm.tiktok.com/ZMNcofSAq/
https://vm.tiktok.com/ZMNcofSAq/

ቤተሰብ አንድ ነገር ላስቸግራቹ ቪዲዮዉን ካያቹት በዋላ ''Repost'' በማድረግ ተባበሩኝ
2.7K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:52:47
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለአንድ ደቂቃ 50 ሳንቲም የአገልግሎት እንደሚያስከፍል አስታወቀ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ለጀመረወው አገልግሎቶች ስንት እያሰከፈለ ነው በሚል ከአል ዐይን ለቀረበለት ጥያቄ ተከታዩን ምላሽ ሰጥቷል።

ድርጅቱ የድምጽ አገልግሎቱን በደቂቃ ከሳፋሪ ኮም ስልክ ቁጥሮች ወደ ሳፋሪኮም እና ወደ ኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርዶች በደቂቃ 50 ሳንቲም የሚያስከፍል ሲሆን ለኢንተርኔት ደግሞ በ10 ብር 120 ሜጋ ባይት፣ 900 ሜጋ ባይቱን በ50 ብር እንዲሁም ሁለት ጌጋ ባይት መጠን ያለውን ኢንተርኔት ደግሞ በ100 ብር ለ30 ቀናት በመደበኛነት በመሸጥ ላይ ነው።

ኩባንያው አክሎም እስከ ቀጣዩ ሚያዝያ 2015 ድረስ ባሉት ስምንት ወራት ውስጥ በ25 የኢትዮጵያ ከተሞች የቴሌኮም አገልግሎቶችን እንደሚጀምር ለአል ዐይን አስታውቋል።

Ab
በጉጉት ጠብቀነዉ ነበር ግን ዋጋው ከቴሌ አንፃር ዉድ ነዉ እንደማስበዉ ከሆነ ቡዙ ወጪ ስላደረጉ እሱን ለማካካስ እና ሙሉ ለሙሉ በራሳቸዉ ኔትወርክ ዘርግተው ሲጨርሱ ዋጋው ላይ በእርግጠኝነት ቅናሽ ይኖረዋል።
2.9K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 20:23:43
እንዴት ከስልካችን ወደ ሪሴቨራችን ቪዲዮ,ፎቶ,ሙዚቃዎችን Cast ማድረግ እንችላለን??

ቪዲዮውን ተመልከቱ

App Download link
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.toxic.apps.chrome
7.2K views17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 10:34:37
የ Apple ተጠቃሚዎች Emergency Security Update ተለቋል አሁኑኑ ስልካቹን ወይም ታብሌታቹን Update አድርጉት

IPhone 6 እና ከዛ በላይ እና IPads ,Macs ተጠቃሚዎች።

ይሄም የሆነዉ Operating systemአቸዉ ላይ uncover የሆነ Vulnerability ስለነበር ነዉ ይሄን ተጠቅመው ሀከሮች:-

Bank Account
Social Media
Private Photo &Video
Text message
Location

ሀክ ሊያደርጉ ይችላሉ ስለዚህ ስልካቹን አሁኑኑ Update አድርጉት።

Android ተጠቃሚዎች እየሳቃቹ

መልካም እና ያማረ እሁድ ይሁንላቹ |AB
11.2K views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 15:26:08 የተለያዩ ለወንም ለሴትም የሚሆኑ አልባሳት
ጫማዎች
ሹራቦች,ቲሸርቶች,ጃኬቶች

በተሻለ ዋጋ ያገኛሉ
https://t.me/EDTEDY16
9.7K viewsedited  12:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 21:01:26
አዲስ ጠቃሚ ቪዲዮ ስልካቹ Samsung ከሆነ።







5.2K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 17:02:34
አዲስ ጠቃሚ ቪዲዮ ስልካቹ Samsung ከሆነ።







12.1K views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 14:29:07 Guys, New video is coming today at 11:00ETH ! Stay tuned

https://www.youtube.com/channel/UCf0H-OUBQziRrcHmFtD_03A
9.2K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 17:28:00 ቴሌብር
13.1K viewsedited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ