የ Apple ተጠቃሚዎች Emergency Security Update ተለቋል አሁኑኑ ስልካቹን ወይም ታብሌታቹን Update አድርጉት
IPhone 6 እና ከዛ በላይ እና IPads ,Macs ተጠቃሚዎች።
ይሄም የሆነዉ Operating systemአቸዉ ላይ uncover የሆነ Vulnerability ስለነበር ነዉ ይሄን ተጠቅመው ሀከሮች:-
Bank Account
Social Media
Private Photo &Video
Text message
Location
ሀክ ሊያደርጉ ይችላሉ ስለዚህ ስልካቹን አሁኑኑ Update አድርጉት።
Android ተጠቃሚዎች እየሳቃቹ
መልካም እና ያማረ እሁድ ይሁንላቹ |AB