Get Mystery Box with random crypto!

ያለ WIFI Antenna (አንቴና) ስልካቹን እና የቻርጀር ኬብል ተጠቅማቹ ሪሴቨራቹን ከኢንተርኔት | ab app

ያለ WIFI Antenna (አንቴና) ስልካቹን እና የቻርጀር ኬብል ተጠቅማቹ ሪሴቨራቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት።

በዚህ ቪዲዮ የምታዩት የ KING STAR
KS-99HD PRIME
KS-7060HD
KS-8070HD
KS-9080HD ሞዴሎች ነዉ።

ይሄ የሚጠቅማቹ የWI-FI አንቴና ማግኘት ካልቻላቹ ወይም ምትጠቀሙት አንቴና ካልሰራላቹ በዚህ ቀላል መንገድ ሪሴቨሮቹን ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት ትችላላችሁ።

የቪዲዮዉን የምስል ጥራት የቀነስኩት በቀላሉ Download አድርጋቹ እንድታዩት በማሰብ ነዉ።

ለጥያቄያቹ @Abenezer12

KING STAR | world class
መልካም ምሽት