Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Telecom አዲስ ፓኬጅ ይፋ አድርጓል። EthioTelecom የደስታ ምሳ ጥቅል ሲል የ | ab app

Ethio Telecom አዲስ ፓኬጅ ይፋ አድርጓል።

EthioTelecom የደስታ ምሳ ጥቅል ሲል የሰየመው አዲስ ፓኬጅ በዛሬው አለት ይፋ ያደረገ ሲሆን
ፓኬጁን መጠቀም የሚቻለው
* ከቀኑ 6 ሰአት እስከ 7 ሰአት ብቻ ሲሆን

- 1GB data
- ከ10 ደቂቃ ድምጽና
- 10 መልእክት ጋር በ5 ብር መግዛት ይቻላል።

በተመሳሳይ እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት 1 ጊ.ባ ዳታ በ5ብር መግዛት ይቻላል።

@AbApp41566