Get Mystery Box with random crypto!

Whatsapp አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው ! በሜታ ስር የሚተዳደረው ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች | ab app

Whatsapp አዳዲስ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው !

በሜታ ስር የሚተዳደረው ዋትስአፕ ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት የላኩትን ሚሴጆች በቀላሉ Access ለማድረግ እንዲችሉ በቻት ውስጥ እስከ ሶስት የሚደርሱ መልዕክቶችን Pin ማድረግ የሚችሉበት Update ለቋል ። እስካሁን ድረስ ተጠቃሚዎች ከአንድ Contact ወይም Group ውስጥ Pin ማድረግ የሚችሉት የ መልእክት መጠን አንድ ብቻ ነበር ።

Pin ለማድረግ መልእክቱን በረጅሙ በመጫን ከሚመጣው ምርጫ “Pin” ን መምረጥ ፤ እንዲሁም መልእክቱ የሚቆይበትን ጊዜ ለ 24 ሰዓታት ፣ 7 ቀናት እና 30 ቀናት እንደየተጠቃሚው ፍላጎት መምረጥ ይችላል ፤ ይህም መረጃው አስፈላጊነት ከሌለው Pin የተደረጉ መልዕክቶች በራሳቸው Automatically አንዲወገዱ ያግዘናል።

#TechCrunch #technews #whatsapp #meta #Whatsappupdate

@AbApp41566