Get Mystery Box with random crypto!

ከ መጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የዲኤስ ቲቪ የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ይደረጋል ጎጆ 290 የነበረው | ab app

ከ መጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የዲኤስ ቲቪ የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ይደረጋል

ጎጆ 290 የነበረው 350 ብር
ቤተሰብ 550 የነበረው 599 ብር
ሜዳ 795 የነበረው 999 ብር
ሜዳ ፕላስ 1999 ብር
ፕሪሚየም 4800 ብር


እንደዚሁም አዲስ ከነ ሪሲቨር ሲገዛ ከዚህ በፊት 1200 ብር የነበረው 1400 ብር ወይም 1500 ብር ይሆናል ከላይ ያለው የፖኬጅ ዋጋ ግን 100% ትክክለኛ መረጃ ነው

Source Sami Dish