Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋ | ab app

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6 የሞባይል ባንኪንግ ሲስተም ችግር ያጋጠመው ሲሆን የችግሩ መንስኤ በሞባይል አፕሊኬሽኑ update ምክንያት ነው ተብሏል።

ከለሊት ጀምሮ እስካሁኗ ስአት ድረስ
አገልግሎት መስጠት አቁሟል:

ባንኩም ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራው ነው በትግእስት ጠብቁኝ ብሏል::