የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
1.76K
የሰርጥ መግለጫ
በተለያዬ ጊዜ ወደዚህ ቡድን የምትቀላቀሉ አባላት በሙሉ
➺ ለጀማሪዎች
➺ ለማዕከላውያን
➺ ለ ቅኔ ጀማሪዎች መግቢያ
ትምህርት መስጠት ጀምረናል።
አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ 0913514905 ያግኙን።
ስልካችን በማይሠራበት ሰዓት በ Telegram (@ethiogeezmedia) ጻፉልን።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
1
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-06-27 06:30:37
የግስ ጥናት
የ "ወ" ግስ
ክፍል ሦስት
ክፍል ኹለትን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል ኹለት ፴፩}
ሰንቀወ (ተን) ➻ መታ (የመሰንቆ፣የበገና)
፴፪}
ሰንተወ (ተን) ➻ ገበረ
፴፫}
ሰካዕለወ (ማህ) ➻ ቆጠቆጠ፣ መነጠረ
፴፬}
ረሰወ (ቀተ) ➻ መልሕቅ ጣለ፣ገታ፣አቆመ
፴፭}
ረበወ (ቀደ)➻ አሰተማረ
፴፮}
ቆለወ (ቀተ)➻ ቆላ
፴፯}
ቀልጰወ (ተን) ➻ ዋጠ
፴፰}
ቀስተወ (ተን) ➻ ሳበ፣ገተረ፣ለጠጠ
፴፱}
ቀበወ (ቀተ) ➻ ታመመ፣ ሆድን ነፋ
፵}
ቀተወ (ቀተ) ➻ ተወራረደ (የውርርድ)
፵፩}
ቀነወ (ቀደ) ➻ ቸነከረ
፵፪}
ቀንተወ (ተን) ➻ ገበረ
፵፫}
ቀንጸወ (ተን) ➻ ቀነጣ
፵፬}
ቀድወ (ቀተ) ➻ አማረ፣ አሸበረቀ፣ ጠራ
፵፭}
ባረወ (ባረ) ➻ ቆፈረ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሠኔ ፳ / ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
380 viewsAbel Adam, 03:30
2022-06-25 06:31:03
የግስ ጥናት
የ "ወ" ግስ
ክፍል ኹለት
ክፍል አንድን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል አንድ ፲፮}
ሌወወ (ሴሰ) ➻ ጠመጠመ
፲፯}
ለውለወ (ቀተ)➻ ተውለበለበ፣አውለበለበ (የምላስ)
፲፰}
መሐወ (ቀተ) ➻ አሸ (የሸት)
፲፱}
ምህወ (ክህ) ➻ ቀለጠ፣ሟሟ፣ውሃ ኾነ (የኹሉ)
፳}
ማህከወ (ማህ) ➻ አስፈራ፣ አስደነገጠ
፳፩}
ማለወ ➻ ሸፈነ ፣ ጨለመ
፳፪}
መስወ ➻ አቀለጠ፣ አሟሟ፣ ውሃ አደረገ
፳፫}
መረወ (ቀተ)➻ ማገረ
፳፬}
መንተወ (ተን) ➻ መንታ አደረገ፣መንታ ወለደ
፳፭}
መጠወ (ቀደ) ➻ ሰጠ
፳፮}
መጽለወ (ተን) ➻ ጠወለገ
፳፯}
መጽወ (ቀተ) ➻ ዘመነ በልግ ኾነ
፳፰}
ስሕወ (ክህ) ➻ ተሳበ፣ተጐተተ
፳፱}
ሰለወ (ቀተ) ➻ ሰላ (የኹሉ)
፴}
ሠረወ (ቀተ) ➻ ነቀለ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሠኔ ፲፰ / ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
347 viewsAbel Adam, edited 03:31
2022-06-24 06:30:06
የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል አንድ የ #ከ ን ግስ ለማግኘት Open ➺ የ "ከ" ግስ ፩}
ሀለወ (ቀደ) ➻ ኖረ
፪}
ኀለወ (ቀተ) ➻ ቀራ፣ጠበቀ
፫}
ሐሰወ (ቀደ) ➻ ዋሸ፣አበለ
፬}
ኀረወ (ቀተ) ➻ በሳ፣ነደለ፣ቆፈረ
፭}
ኄረወ (ሴሰ) ➻ ቸር ኾነ
፮}
ኀተወ (ቀደ)➻ በራ፣ቦግ አለ
፯}
ሐየወ (ቀተ)➻ ዳነ
፰}
ኀጸወ (ቀተ)➻ ሰለበ
፱}
ሀፈወ (ቀተ)➻ ወዛ፣ደከመ
፲}
ለሐወ (ቀተ) ➻ አለቀሰ
፲፩}
ሎለወ (ቀተ) ➻ ጠበሰ፣አቃጠለ፣ለበለበ
፲፪}
ለቀወ (ጦመ) ➻ ከፈተ፣አላቀቀ
፲፫}
ለበወ (ቀደ) ➻ ልብ አደረገ፣አስተዋለ
፲፬}
ለከወ (ቀተ) ➻ ፈዘዘ፣ቦዘ፣ደነገዘ
፲፭}
ለወወ (ቀተ) ➻ ተኮረ፣ደፈረ(የማየት)
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሠኔ ፲፯ / ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
339 viewsAbel Adam, edited 03:30
2022-06-22 16:16:58
የግስ ጥናት
የ "ከ" ግስ
ክፍል ሦስት
ክፍል ኹለትን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል ኹለት ፴፩}
አምለከ (ቀተ) ➻ አመለከ
፴፪}
አስመከ (ቀተ) ➻ ተጠጋ፣አስጠጋ
፴፫}
አስተብረከ (ቀተ) ➻ ሰገደ፣አሰገደ
፴፬}
አውከከ (ቀተ) ➻ አጐደለ
፴፭}
ወሐከ (ቀተ) ➻ አነሳሳ
፴፮}
ወሰከ (ቀደ) ➻ ጨመረ
፴፯}
ዘረከ (ቀተ) ➻ ሰደበ
፴፰}
ደሐከ/ድሕከ (ክህ) ➻ ተንቧቸ
፴፱}
ደረከ (ቀተ) ➻ ጸና
፵}
ጐነኰ (ቀደ) ➻ ከመረ
፵፩}
ጽሕከ (ክህ) ➻ ጨኸነ
፵፪}
ጸኰ (ቀተ) ➻ ሹልዳ አወጣ (የሥጋ)
፵፫}
ፈለከ (ቀተ)➻ ፈጠረ፣ከፈለ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሰኔ ፲፭ /፳፻፲፬ ዓ.ም
335 viewsAbel Adam, edited 13:16
2022-06-21 10:11:01
የግስ ጥናት
የ "ከ" ግስ
ክፍል ኹለት
ክፍል አንድን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል አንድ
፲፮}
ሰበከ (ቀተ) ➻ አስተማረ
፲፰}
ሰበከ (ቀደ) ➻ ጣዖት ሠራ(የብረት)
፲፱}
ሮከ (ቀተ) ➻ ሾመ (የሰው)
፳}
ረጕነኰ (ቀተ) ➻ ጐዘጐዘ (የምንጣፍ)
፳፩}
በረከ (ቀተ) ➻ ተንበረከከ
፳፪}
ባረከ (ርእስ) ➻ ባረከ
፳፫}
በተከ (ቀተ) ➻ ቆረጠ (የገመድ)
፳፬}
በከ (ቀተ) ➻ ብላሽ ኾነ
፳፭}
ተመልአከ (ክህ) ➻ አለቃ ኾነ
፳፮}
ተዐረከ (ቀተ) ➻ ወዳጅ ኾነ
፳፯}
ንህከ (ክህ) ➻ አዘነ፣ተወዘወዘ፣ተከዘ፣አሰበ
፳፰}
ነሰከ (ቀተ)➻ ነከሰ
፳፱}
ንእከ (ክህ) ➻ ቀላቀለ
፴}
ተክነከ (ቀተ) ➻ ወዘወዘ፣ነቀነቀ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሰኔ ፲፬ /፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
359 views..., 07:11
2022-06-20 10:07:01
የግስ ጥናት
የ "ከ" ግስ
ክፍል አንድ
የ "ዐ /አ" ን ግስ ለማግኘት
Open ➺ የ "ዐ/አ ግስ
፩}
ሐነከ (ቀተ) ➻ ሰጠ፣አደቀቀ፣ፈጨ
፪}
ሐከከ (ቀተ) ➻ ተከራከረ
፫}
ሆከ (ቀተ) ➻ አወከ
፬}
ሔከ (ቀተ) ➻ አላመጠ
፭}
ለሐኰ (ቀተ) ➻ ሠራ(የሸክላ)
፮}
ለአከ (ቀተ) ➻ ላከ፣ሰደደ
፯}
ለከከ (ቀተ) ➻ ጻፈ
፰}
መሐከ/ምሕከ (ክህ) ➻ ራራ
፱}
ማሕረከ (ርዕስ) ➻ ማረከ፣ዘረፈ፣ቀማ
፲}
መለከ (ቀተ) ➻ ገዛ
፲፩}
መሰከ (ቀተ) ➻ አቀጠነ
፲፪}
ምዕከ (ቀተ) ➻ ከፋ
፲፫}
ስሕከ (ክህ) ➻ ሻከረ
፲፬}
ሠረከ/ሠርከ (ቀተ) ➻ መሸ
፲፭}
ሤረከ (ሴሰ) ➻ ብልኻተኛ ኾነ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ሰኔ ፲፫ /፳፻፲፬ ዓ.ም
357 views..., 07:07
2022-06-19 02:32:14
የግስ ጥናት
የ "አ/ዐ" ግስ
ክፍል ዐሥር
ክፍል ዘጠኝን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል ዘጠኝ
፻፳፩}
ጠግዐ (ቀተ) ➻ ተጠጋ፣ተገደፈ፣ተጠበቀ
፻፳፪}
ጠፍአ (ቀተ) ➻ ጠፋ
፻፳፫}
ጸልአ (ቀተ) ➻ ጠላ
፻፳፬}
ጸምአ (ቀተ) ➻ ተጠማ
፻፳፭}
ፀርዐ (ቀተ) ➻ ታጐለ፣ጠፋ
፻፳፮}
ጸንዐ (ቀተ) ➻ ጸና፣በረታ
፻፳፯}
ጸንዐ (ቀደ) ➻ አረጋጋ፣አይዞህ አይዞህ አለ
፻፳፰}
ፃእፅአ (ማህ) ➻ ጭንጋፍ ኾነ
፻፳፱}
ጸውዐ (ቀደ) ➻ ጠራ
፻፴}
ጼአ/ጸይአ (ቀተ) ➻ ተላ፣ዛገ
፻፴፩}
ፀግዐ (ቀተ) ➻ ተጠጋ
፻፴፪}
ጸፍዐ (ቀተ) ➻ መታ (የጥፋት ብቻ)፣አዘዘ
፻፴፫}
ፈቅዐ (ቀተ) ➻ ገመሰ፣ሰነጠቀ
፻፴፬}
ፈግዐ (ቀደ) ➻ ተደሰተ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ተከታታይ ትምህርት ለመማር @geezdistance11
(ዛሬ የምዝገባ መጨረሻ ቀን)
ሰኔ ፲፪/ ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
374 views..., edited 23:32
2022-06-16 16:13:19
የግስ ጥናት
የ "አ/ዐ" ግስ
ክፍል ዘጠኝ
ክፍል ስምንትን ለማግኘት
Open ➺ ክፍል ስምንት ፻፮}
ገሞዐ ➻ላጨ፣መለጠ፣ነጨ፣ሸለተ፣ቆረጠ(የጸጉር)
፻፯}
ጐሥዐ (ቀተ)➻ ገሣ (የትኩሳት፣የሰው፣የከብት)
፻፰}
ገብአ (ቀተ) ➻ ገባ
፻፱}
ገዝአ (ቀተ) ➻ ገዛ
፻፲}
ጐድዐ (ቀተ) ➻ መታ የደረት ብቻ
፻፲፩}
ጐጕአ (ቀተ) ➻ ቸኰለ
፻፲፪}
ገፍትዐ (ተን) ➻ ገለበጠ
፻፲፫}
ገፍዐ (ቀተ) ➻ ገፋ
፻፲፬}
ጠልዐ (ቀተ) ➻ ወጣ፣በቀለ፣አደገ፣ረዘመ
፻፲፭}
ጠሞዐ (ቀተ) ➻ ነከረ፣ዘፈቀ
፻፲፮}
ጠርዐ (ቀተ) ➻ ጮኸ፣ተማጠነ፣ይግባኝ አለ
፻፲፯}
ጠቅዐ (ቀተ) ➻ መታ (የመጥቅዕ)
፻፲፰}
ጠብዐ (ቀተ) ➻ ጨከነ፣ደፈረ
፻፲፱}
ጦዐ/ጠውዐ (ቀተ) ➻ ሸሸ
፻፳}
ጤዐ/ጠይዐ (ቀተ) ➻ አነሰ
መክሥት (መግለጫ)
➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ
የበለጠ ለማግኘት
TG Channel ➺ @yeweketmaed
TG Group ➺ @geezforstudents
አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።
ተከታታይ ትምህርት ለመማር @geezdistance11
(እስከ ሰኔ 12 ብቻ)
ሰኔ ፱/ ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.
458 views..., 13:13