Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'ወ' ግስ ክፍል አንድ የ #ከ ን ግስ ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "ወ" ግስ

ክፍል አንድ

የ #ከ ን ግስ ለማግኘት



Open ➺ የ "ከ" ግስ



፩} ሀለወ (ቀደ)  ➻  ኖረ                 

፪} ኀለወ (ቀተ)  ➻ ቀራ፣ጠበቀ    

፫} ሐሰወ (ቀደ)  ➻ ዋሸ፣አበለ         

፬} ኀረወ (ቀተ)  ➻  በሳ፣ነደለ፣ቆፈረ

፭} ኄረወ (ሴሰ) ➻  ቸር ኾነ   

፮} ኀተወ (ቀደ)➻ በራ፣ቦግ አለ      

፯} ሐየወ (ቀተ)➻ ዳነ    

፰} ኀጸወ (ቀተ)➻ ሰለበ  

፱} ሀፈወ (ቀተ)➻ ወዛ፣ደከመ                           

፲} ለሐወ (ቀተ)   ➻ አለቀሰ        

፲፩} ሎለወ (ቀተ)   ➻ ጠበሰ፣አቃጠለ፣ለበለበ           

፲፪} ለቀወ (ጦመ)  ➻  ከፈተ፣አላቀቀ

፲፫} ለበወ (ቀደ)  ➻  ልብ አደረገ፣አስተዋለ     

፲፬} ለከወ (ቀተ)   ➻ ፈዘዘ፣ቦዘ፣ደነገዘ     

፲፭} ለወወ (ቀተ) ➻   ተኮረ፣ደፈረ(የማየት) 


መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ሠኔ ፲፯ / ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.