Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'ወ' ግስ ክፍል ኹለት ክፍል አንድን ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "ወ" ግስ

ክፍል ኹለት

ክፍል አንድን ለማግኘት




Open ➺ ክፍል አንድ



፲፮} ሌወወ (ሴሰ)  ➻  ጠመጠመ      

፲፯} ለውለወ (ቀተ)➻   ተውለበለበ፣አውለበለበ (የምላስ) 

፲፰} መሐወ (ቀተ)  ➻  አሸ (የሸት)    

፲፱} ምህወ (ክህ) ➻   ቀለጠ፣ሟሟ፣ውሃ ኾነ (የኹሉ)

፳} ማህከወ (ማህ)  ➻ አስፈራ፣ አስደነገጠ

፳፩} ማለወ ➻    ሸፈነ ፣ ጨለመ

፳፪} መስወ ➻    አቀለጠ፣ አሟሟ፣ ውሃ አደረገ 

፳፫} መረወ (ቀተ)➻   ማገረ

፳፬} መንተወ (ተን)  ➻  መንታ አደረገ፣መንታ ወለደ

፳፭} መጠወ (ቀደ)  ➻  ሰጠ        

፳፮} መጽለወ (ተን)  ➻  ጠወለገ    

፳፯} መጽወ (ቀተ)  ➻  ዘመነ በልግ ኾነ                      

፳፰} ስሕወ (ክህ)  ➻  ተሳበ፣ተጐተተ    

፳፱}  ሰለወ (ቀተ)  ➻  ሰላ  (የኹሉ)         

፴} ሠረወ (ቀተ)   ➻ ነቀለ



መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ሠኔ ፲፰ / ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.