የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል ሦስት ክፍል ኹለትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ኹለት ፴፩} ሰንቀወ (ተን) ➻ መታ (የመሰንቆ፣የበገና) ፴፪} ሰንተወ (ተን) ➻ ገበረ ፴፫} ሰካዕለወ (ማህ) ➻ ቆጠቆጠ፣ መነጠረ ፴፬} ረሰወ (ቀተ) ➻ መልሕቅ ጣለ፣ገታ፣አቆመ ፴፭} ረበወ (ቀደ)➻ አሰተማረ ፴፮} ቆለወ (ቀተ)➻ ቆላ ፴፯} ቀልጰወ (ተን) ➻ ዋጠ ፴፰} ቀስተወ (ተን) ➻ ሳበ፣ገተረ፣ለጠጠ ፴፱} ቀበወ (ቀተ) ➻ ታመመ፣ ሆድን ነፋ ፵} ቀተወ (ቀተ) ➻ ተወራረደ (የውርርድ) ፵፩} ቀነወ (ቀደ) ➻ ቸነከረ ፵፪} ቀንተወ (ተን) ➻ ገበረ ፵፫} ቀንጸወ (ተን) ➻ ቀነጣ ፵፬} ቀድወ (ቀተ) ➻ አማረ፣ አሸበረቀ፣ ጠራ ፵፭} ባረወ (ባረ) ➻ ቆፈረ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳ / ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 380 viewsAbel Adam, 03:30