የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል አራት ክፍል ሦስትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ሦስት ፵፮} ባሕተወ (ማህ) ➻ ብቸኛ ኾነ ፵፯} ቤዘወ (ሴሰ) ➻ አዳነ፣ ተቤዠ ፵፰} በድወ (ቀተ) ➻ ምድረ በዳ ኾነ ፵፱} በፅወ (ቀተ) ➻ አንቀላፈ፣ አነጐላቸ ፶} ተሐመወ (ቀተ) ➻ አማች ኾነ ፶፩} ተኄረወ (ሴሰ) ➻ ቸር ኾነ ፶፪} ተለወ (ቀተ) ➻ ተከተለ ፶፫} ተመርዐወ (ተን)➻ ተሞሸረ፣ ተዳረ ፶፬} ተሰርገወ (ቀተ) ➻ ተሸለመ፣ተቀበለ ፶፭} ተሰነአወ (ቀተ) ➻ ተስማማ ፶፮} ተሠገወ (ቀደ) ➻ ሰው ኾነ ፶፯} ተሰጠወ (ቀደ)➻ ተቀበለ፣መለሰ ፶፰} ተሰፈወ (ቀደ) ➻ ታመነ፣ አመነ፣ ተስፋ አደረገ ፶፱} ተቀሐወ (ቀተ) ➻ ተከራከረ፣ተሟዝ፣ተፈካከረ ፷} ተባሕተወ (ማህ) ➻ ብቸኛ ኾነ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳፪ / ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 298 viewsAbel Adam, 03:30