የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል አምስት ክፍል አራትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል አራት ፷፩} ተአኀወ (ቀተ)➻ ወንድም አማች ኾነ ፷፪} ተአበወ (ቀተ) ➻ አባትኾነ ፷፫} ተአደወ (ቀደ) ➻ ተደፋፈረ ፷፬} ተዐፀወ (ቀተ) ➻ ዕፃ ተጣጣለ ፷፭} ተኬነወ (ሴሰ) ➻ ብልኸተኛ ኾነ ፷፮} ተደለወ (ቀተ) ➻ ተዘጋጀ፣ተሰናዳ ፷፯} ኖለወ (ጦመ) ➻ ጠበቀ (የእንስሳት) ፷፰} ነቀወ (ቀተ) ➻ ጮኸ (የአራዊት፣የአዕዋፍ) ፷፱} ነበወ (ቀተ) ➻ ተናገረ ፸} ኖተወ (ጦመ) ➻ ዋኘ ፸፩} ነዐወ (ቀተ) ➻ አዳነ ፸፪} ዐለወ (ቀተ) ➻ ወነጀለ ፣ ከዳ፣ ዐመፀ፣ ሸፈተ ፸፫} አመርዐወ (ተን) ➻ ሙሽራ አደረገ፣ ሞሸረ ፣ ዳረ ፸፬} አመንሰወ (ተን) ➻ አጠፋ ፸፭} አመንተወ (ተን) ➻ መንታ አደረገ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ግእዝ ከመጀመሪያው ለመማር @geezdistance12 ሠኔ ፳፫/ ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 294 viewsAbel Adam, 03:30