የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል ስድስት ክፍል አምስትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል አምስት ፸፮} አመድለወ (ተን) ➻ ግብዣ አደረገ ፸፯} አስሐወ (ቀተ)➻ አወለቀ ፸፰} አስቆቀወ (ጦመ) ➻ አለቀሰ፣አስለቀሰ ፸፱} አስተሰነአወ (ተን) ➻ አስማማ ፹} አሰውሰወ (ተን) ➻ ሠራ (የመሰላል) ፹፩} አስተዳለወ (ቀተ)➻ አዘጋጀ ፹፪} አስፈድለወ (ተን) ➻ መነጠረ፣ ቆጠቆጠ (የኹሉ) ፹፫} አርኀወ (ቀተ) ➻ ከፈተ፣አስከፈተ ፹፬} አቀምጠወ (ተን) ➻ ተለመ (የእርሻ) ፹፭} አብቀወ (ቀተ) ➻ ከፈተ (የአፍ) ፹፮} አተወ (ቀተ) ➻ ገባ (የኹሉ) ፹፯} አንሶሰወ (ጦመ) ➻ ተመላለሰ፣ አመላለሰ ፹፰} አንቃዕደወ (ማህ) ➻ አንጋጠጠ፣ ተንጋጠጠ ፹፱} አንባሕቀወ (ማህ) ➻ አፋሸከ፣ አዛጋ፣ አላቀቀ ፺} አንጎገወ (ጦመ) ➻ ተቅበዘበዘ፣ አቅበዘበዘ፣ ባከነ፣ አባከነ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ከመጀመሪያው ግእዝን ለመማር @geezdistance12 ሠኔ ፳፬ / ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 278 viewsAbel Adam, 03:30