የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል ሰባት ክፍል ስድስትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ስድስት ፺፩} አንፀወ (ቀተ) ➻ ደረቀ ፺፪} አንጾጸወ (ጦመ) ➻ አረጋገፈ ፺፫} አውየወ (ቀተ) ➻ ተፍጃጀ፣ ጮኸ ፺፬} ዐደወ (ቀተ) ➻ ተሻገረ፣ አለፈ ፺፭} አድለወ (ቀተ) ➻ አደላ ፺፮} አጥዐወ (ባረ) ➻ አመለከ (የጣዖት) ፺፯} ዐጸወ (ቀተ) ➻ ዘጋ ፺፰} አጸንጰወ (ተን) ➻ ጠመዘዘ (የሚጥመዘመዝ ነገር) ፺፱} ከዐወ (ቀተ) ➻ አፈሰሰ ፣ ደፋ ፻} ከወወ (ቀተ) ➻ ቅልጥፍጥፍ አለ ፻፩} ወልተወ (ተን) ➻ መከተ(የጋሻ) ፻፪} ወረወ (ቀተ)➻ ወረወረ ፻፫} ወርዘወ (ተን)➻ ጐለመሰ ፻፬} ወይለወ (ተን)➻ አለቀሰ ፻፭} ዘመወ (ተን) ➻ በደለ፣ ሴሰኛ ኾነ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳፭ / ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 271 viewsAbel Adam, 03:30