የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል ስምንት ክፍል ሰባትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ሰባት ፻፮} ዘረወ (ቀተ) ➻ በተነ ፻፯} ዜነወ (ሴሰ) ➻ ነገረ፣ አወራ ፻፰} ደለወ (ቀተ) ➻ ተገባ ፻፱} ደመወ (ቀደ) ➻ ደም ኾነ ፻፲} ደንቀወ (ተን) ➻ ደነቆረ ፻፲፩} ደንጸወ (ተን)➻ ነፈገ ፻፲፪} ጓሕለወ (ቀደ) ➻ ሸነገለ ፻፲፫} ጓህነወ (ማህ) ➻ ጮኸ ፣ አመሰገነ (የዜማ ምስጋና) ፻፲፬} ገለወ (ቀተ) ➻ ሸፈነ ፻፲፭} ገነወ (ቀተ) ➻ አመለከ ፻፲፮} ገጸወ (ቀደ) ➻ ለየ፣ አየ፣ ገለጠ ፻፲፯} ጠወወ (ቀተ) ➻ አጣመመ ፻፲፰} ጠበወ (ቀተ) ➻ ጠባ (የጡት ሕፃናት) ፻፲፱} ጽሕወ (ክህ) ➻ ተግ አለ፣ በራ(የዝናም) ፻፳} ጸለወ (ቀተ) ➻ ቀቀረ (የማድመጥ) መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳፮/ ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 284 viewsAbel Adam, 03:30