የግስ ጥናት የ "ወ" ግስ ክፍል ዘጠኝ ክፍል ስምንትን ለማግኘት Open ➺ ክፍል ስምንት ፻፳፩} ጸልሐወ (ተን) ➻ ሸነገለ፣ አሞኘ ፻፳፪} ጸመወ (ቀደ) ➻ ጨመተ፣ ደነቆረ ፻፳፫} ጻመወ (ባረ) ➻ ደከመ ፻፳፬} ጸቀወ (ቀተ) ➻ ወጋ (የካስማ) ፻፳፭} ፆተወ (ጦመ) ➻ ወገን ኾነ ፻፳፮} ጼነወ (ሴሰ) ➻ ሸተተ (የኹሉ) ፻፳፯} ጻዕደወ (ማህ) ➻ ነጭ ኾነ ፻፳፰} ፄወወ (ሴሰ)➻ ማረከ፣ ቀማ ፻፳፱} ጸገወ (ቀደ) ➻ ሰጠ ፻፴} ፈተወ (ቀተ)➻ ወደደ ፻፴፩} ፈነወ (ቀደ) ➻ ላከ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳፯/ ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 297 viewsAbel Adam, 03:30