. . . የግስ ጥናት የ "ዘ" ግስ ክፍል አንድ የ #ወ ን ግስ ለማግኘት Open ➺ የ "ወ" ግስ 1) ሐልዘዘ (ተን) = አፈራ(የዛጎል) 2) ሐመዘ (ቀተ) = መርዝ አደረገ 3) ኀበዘ (ቀተ) = ጋገረ 4) ሐንዘዘ (ተን) = አናዘዘ 5) ሐወዘ (ቀተ) = አማረ 6) ሎዘ (ቀተ) = ጠመዘዘ 7) ለዝለዘ (ተን) = ታመመ 8) መሐዘ (ቀተ) = ጎለመሰ 9) ምዕዘ (ክህ) = ሸተተ (የጥሩ ጽጌ) 10) መዝመዘ (ተን) = አሸ፣ወለወለ 11) ሰመዘ (ቀደ) = ነቀለ (የሚነቀል፣የተክል አይነት) 12) ሰረዘ (ቀተ) = ለየ፣ተከፈለ፣ሰረዘ 13) ሰኰዘ/ሰከዘ (ቀደ) = ወጋ 14) ርዘ/ረውዘ/ረወዘ (ቀተ) = ወለወለ 15) ረዘ/ረዘዘ (ቀተ) = አፈረ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፳፱/ ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . 218 views..., 13:23