የግስ ጥናት የ "ዘ" ግስ ክፍል ኹለት ክፍል አንድን ለማግኘት Open ➺ ክፍል አንድ 16) ረገዘ (ቀተ) = ወጋ 17) ቈለዘ (ቀደ) = ቈጥቈጠ (የምንጣሮ) 18) ቀንፈዘ (ተን) = ደነበ፣ጨመረ 19) ቀዘ/ቀዘዘ (ቀተ) = ቅዝዝ ቅዝዝ አለ 20) ቀፈዘ (ቀደ) = አሰረ 21) በለዘ (ቀተ) = ደገፈ 22) ብዕዘ (ክህ) = ነፋ (የዋሽንት) 23) በዝበዘ (ቀተ) = አማ፣ነቀፈ 24) ቤዘ/በይዘ/በየዘ (ቀተ) = በራ፣አበራ 25) ተሐገዘ (ቀተ) = ተጋገዘ፣ተረዳዳ 26) ተመርጐዘ (ተን) = ተመረኮዘ፣ተደገፈ 27) ተዐርዘ (ቀተ) = ተራቆተ፣ታረዘ 28) ተዐረዘ/ተዐርዘ (ቀተ) = ለበሰ 29) ተከዘ (ቀደ) = አዘነ፣ወዘወዘ 30) ተገአዘ/ተጋአዘ (ቀተ) = ተከራከረ መክሥት (መግለጫ) ➽ ቀተ.......➺ ቀተለ ➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ ➽ ተን....... ➺ ተንበለ ➽ ባረ........➺ ባረከ ➽ ማሕ......➺ ማሕረከ ➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ ➽ ክህ.......➺ ክህለ ➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ የበለጠ ለማግኘት TG Channel ➺ @yeweketmaed TG Group ➺ @geezforstudents አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ። ሠኔ ፴ / ፳፻፲፬ ዓ.ም . . . . 198 views..., 05:55