Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'ከ' ግስ ክፍል ሦስት ክፍል ኹለትን ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "ከ" ግስ

ክፍል ሦስት

ክፍል ኹለትን ለማግኘት




Open ➺ ክፍል ኹለት




፴፩} አምለከ (ቀተ) ➻ አመለከ

፴፪} አስመከ (ቀተ) ➻ ተጠጋ፣አስጠጋ

፴፫} አስተብረከ (ቀተ) ➻ ሰገደ፣አሰገደ

፴፬} አውከከ (ቀተ) ➻ አጐደለ

፴፭} ወሐከ (ቀተ) ➻ አነሳሳ

፴፮} ወሰከ (ቀደ) ➻ ጨመረ

፴፯} ዘረከ (ቀተ) ➻ ሰደበ

፴፰} ደሐከ/ድሕከ (ክህ) ➻ ተንቧቸ

፴፱} ደረከ (ቀተ) ➻ ጸና

፵} ጐነኰ (ቀደ) ➻ ከመረ

፵፩} ጽሕከ (ክህ) ➻ ጨኸነ

፵፪} ጸኰ (ቀተ) ➻ ሹልዳ አወጣ (የሥጋ)

፵፫} ፈለከ (ቀተ)➻ ፈጠረ፣ከፈለ

መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ሰኔ ፲፭ /፳፻፲፬ ዓ.ም