Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'ከ' ግስ ክፍል ኹለት ክፍል አንድን ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "ከ" ግስ

ክፍል ኹለት

ክፍል አንድን ለማግኘት




Open ➺ ክፍል አንድ



፲፮} ሰበከ (ቀተ) ➻ አስተማረ

፲፰} ሰበከ (ቀደ) ➻ ጣዖት ሠራ(የብረት)

፲፱} ሮከ (ቀተ) ➻ ሾመ (የሰው)

፳} ረጕነኰ (ቀተ) ➻ ጐዘጐዘ (የምንጣፍ)

፳፩} በረከ (ቀተ) ➻ ተንበረከከ

፳፪} ባረከ (ርእስ) ➻ ባረከ

፳፫} በተከ (ቀተ) ➻ ቆረጠ (የገመድ)

፳፬} በከ (ቀተ) ➻ ብላሽ ኾነ

፳፭} ተመልአከ (ክህ) ➻ አለቃ ኾነ

፳፮} ተዐረከ (ቀተ) ➻ ወዳጅ ኾነ

፳፯} ንህከ (ክህ) ➻ አዘነ፣ተወዘወዘ፣ተከዘ፣አሰበ

፳፰} ነሰከ (ቀተ)➻ ነከሰ

፳፱} ንእከ (ክህ) ➻ ቀላቀለ

፴} ተክነከ (ቀተ) ➻ ወዘወዘ፣ነቀነቀ

መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ሰኔ ፲፬ /፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.