Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'ከ' ግስ ክፍል አንድ የ 'ዐ /አ' ን ግስ ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "ከ" ግስ

ክፍል አንድ

የ "ዐ /አ" ን ግስ ለማግኘት




Open ➺ የ "ዐ/አ ግስ




፩} ሐነከ (ቀተ) ➻ ሰጠ፣አደቀቀ፣ፈጨ

፪} ሐከከ (ቀተ) ➻ ተከራከረ

፫} ሆከ (ቀተ) ➻ አወከ

፬} ሔከ (ቀተ) ➻ አላመጠ

፭} ለሐኰ (ቀተ) ➻ ሠራ(የሸክላ)

፮} ለአከ (ቀተ) ➻ ላከ፣ሰደደ

፯} ለከከ (ቀተ) ➻ ጻፈ

፰} መሐከ/ምሕከ (ክህ) ➻ ራራ

፱} ማሕረከ (ርዕስ) ➻ ማረከ፣ዘረፈ፣ቀማ

፲} መለከ (ቀተ) ➻ ገዛ

፲፩} መሰከ (ቀተ) ➻ አቀጠነ

፲፪} ምዕከ (ቀተ) ➻ ከፋ

፲፫} ስሕከ (ክህ) ➻ ሻከረ

፲፬} ሠረከ/ሠርከ (ቀተ) ➻ መሸ

፲፭} ሤረከ (ሴሰ) ➻ ብልኻተኛ ኾነ

መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ሰኔ ፲፫ /፳፻፲፬ ዓ.ም