Get Mystery Box with random crypto!

የግስ ጥናት የ 'አ/ዐ' ግስ ክፍል ዐሥር ክፍል ዘጠኝን ለማግኘት | ኢትዮ ግእዝ ሚዲያ➺Ethio Geez Media

የግስ ጥናት

የ "አ/ዐ" ግስ

ክፍል ዐሥር

ክፍል ዘጠኝን ለማግኘት




Open ➺ ክፍል ዘጠኝ



፻፳፩} ጠግዐ (ቀተ) ➻ ተጠጋ፣ተገደፈ፣ተጠበቀ

፻፳፪} ጠፍአ (ቀተ) ➻ ጠፋ

፻፳፫} ጸልአ (ቀተ) ➻ ጠላ

፻፳፬} ጸምአ (ቀተ) ➻ ተጠማ

፻፳፭} ፀርዐ (ቀተ) ➻ ታጐለ፣ጠፋ

፻፳፮} ጸንዐ (ቀተ) ➻ ጸና፣በረታ

፻፳፯} ጸንዐ (ቀደ) ➻ አረጋጋ፣አይዞህ አይዞህ አለ

፻፳፰} ፃእፅአ (ማህ) ➻ ጭንጋፍ ኾነ

፻፳፱} ጸውዐ (ቀደ) ➻ ጠራ

፻፴} ጼአ/ጸይአ (ቀተ) ➻ ተላ፣ዛገ

፻፴፩} ፀግዐ (ቀተ) ➻ ተጠጋ

፻፴፪} ጸፍዐ (ቀተ) ➻ መታ (የጥፋት ብቻ)፣አዘዘ

፻፴፫} ፈቅዐ (ቀተ) ➻ ገመሰ፣ሰነጠቀ

፻፴፬} ፈግዐ (ቀደ) ➻ ተደሰተ

መክሥት (መግለጫ)

➽ ቀተ.......➺ ቀተለ
➽ ቀደ...... ➺ ቀደሰ
➽ ተን....... ➺ ተንበለ
➽ ባረ........➺ ባረከ
➽ ማሕ......➺ ማሕረከ
➽ ሴሰ.......➺ ሴሰየ
➽ ክህ.......➺ ክህለ
➽ ጦመ.... ➺ ጦመረ


የበለጠ ለማግኘት

TG Channel ➺ @yeweketmaed

TG Group ➺ @geezforstudents

አስተያዬት ካለዎት @GeezYimaru ይጠቀሙ።

ተከታታይ ትምህርት ለመማር @geezdistance11
(ዛሬ የምዝገባ መጨረሻ ቀን)

ሰኔ ፲፪/ ፳፻፲፬ ዓ.ም
.
.
.